የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ የውድድር ኘሮግራም መስተካከያ
የ2011 ዓ.ም የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ ኘሮግራም ማስተካከያ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ከዚህ በታች በተገለጹ ጨዋታዎች ላይ ማስተካከያ የተደረገ መሆኑን የሊግ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡
የጨ.ቁ
ሳምንት
ተጋጣሚዎች
በፊት የነበረው
አሁን የተቀየረው
ቦታ
ቀን
እለት
ሰዓት
ቀን
እለት
ሰዓት
83
12ኛ
ጅማ አባጅፋር
ከ
ወላይታ ድቻ
15/05/11
ረቡዕ
9፡00
16/05/11
ሐሙስ
9፡00
ጅማ ስታዲየም
104
13ኛ
ወላይታ ድቻ
ከ
ባህርዳር ከተማ
19/05/11
እሁድ
9፡00
20/05/11
ሰኞ
9፡00
ሶዶ ስታዲየም
የሀ-17 ፕሪሚየር ሊግ የ2ኛ ዙር ማስተካከያ ፕሮግራም
ምድብ ለ
የጨ.ቁ
ተ.ቁ
ተጋጣሚዎች
ቀን
እለት
ሰዓት
ቦታ
16
51
ኢትዮጵያ ወ/ስፖ/አካዳሚ ከ አዳማ ከተማ
19/8/09
ሐሙስ
3፡00
24 ሜዳ ቦሌ
52
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኤሌክትሪክ
19/8/09
ሐሙስ
3፡00
ኤሌክትሪክ
17
53
ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ወ/ስፖ/አካዳሚ
24/8/09
ማክሰኞ
4፡00
ኒያላ
54
አዳማ ከ ኒያላ
24/8/09
ማክሰኞ
9፡00
አዳማ
55
አ/አበባ ከተማ ከ ደደቢት
22/8/09
እሁድ
3፡00
24 ሜዳ
18
56
ኒያላ ከ ኤሌክትሪክ
29/8/09
እሁድ
3፡00
ኒያላ
57
ኢትዮጵያ ወ/ስፖ/አካዳሚ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
29/8/09
እሁድ
5፡00
ኒያላ