ከ ከመጋቢት 5 እስከ 7 2009 ዓ. ም. በአዲስ አበባ  የሚደረገው 39ኛው የካፍ ዓመታዊ ስብሰባ በኢትዮጵያ ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴርና በኢትዮጵያ እግር ኳስ በጋራ ትብብር የሚዘጋጅ ሲሆን ዝግጅቱን በደማቅ ሁኔታ ለማዘጋጅት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እየተደረገ ይገኛል።

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here