የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ ወንዶች ኘሪሚየር ሊግ 2 ዙር 28ኛው ሳምንት ውድድሮች በተመሳሳይ ሰዓት ማጫወት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የሚካሄድ መሆኑን በተጨማሪም  የ29ኛውን እና የ30ኛውን ሳምንት የውድድር ኘሮግራም በቀጣይ የሚያሳውቅ መሆኑን የሊግ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡

 ተ.ቁ ሳምንት ተጋጣሚዎች ቀን እለት ሰዓት ቦታ
217 28 ድሬደዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ ግንቦት 10 ሐሙስ 9፡00 ድሬደዋ
218 ወልዲያ ከተማ ከ ጅማ አባቡና ግንቦት 10 ሐሙስ 9፡00 ወልዲያ
219 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ግንቦት 10 ሐሙስ 9፡00 አ/አበባ ስታዲየም
220 ኢትዮጵያ ቡና ከ አዲስ አበባ ከተማ ግንቦት 9 እሮብ 10፡00 አ/አበባ ስታዲየም
221 ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግንቦት 10 ሐሙስ 9፡00 ወላይታ
222 ሲዳማ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ ግንቦት 10 ሐሙስ 9፡00 ይርጋለም
223 አዳማ ከተማ ከ ደደቢት ግንቦት 10 ሐሙስ 9፡00 አዳማ
224 ፋሲል ከተማ ከ መከላከያ ግንቦት 10 ሐሙስ 9፡00 ጎንደር
150 ተስተካካይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከተማ ግንቦት 20 እሁድ 10፡00 አ/አበባ ከተማ
አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here