የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች ኘሪሚየር ሊግ ሁለተኛው ዙር ውድድር ከነገ በስቲያ ሚያዚያ 18 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ክልል ሜዳዎች የሚጀመር ይሆናል ፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዙር ውድድር ከምድብ “ሀ” እና “ለ” ከሁለቱም ምድቦች ሀዋሳ እና አዳማ የየምድባቸው መሪ በመሆን አጠናቀዋል፡፡ በቀጣይ የሚካሄደው የ2ኛ ዙር ውድድር መርሃ ግብር የመጀመሪያው ሳምንት በምድብ “ሀ” አምስት ጨዋታዎች እንዲሁ በምድብ “ለ” አዲስ አበባ ከተማ አራፊ ሲሆን አራት ጨዋታዎች የሚከናወኑ ይሆናል፡፡  

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here