እሁድ ሰኔ 18 ቀን 2009 ዓ.ም ሊካሄድ የነበረው የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ዙር 30ኛው ሳምንት የምድብ “ለ” ጨዋታ ቀን ወደ 24/10/09  ለውጥ በማድረግ ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት የሚካሄድ መሆኑን  የሊግ ኮሚቴ  አስታውቋል፡፡

ተ.ቁ ተጋጣሚዎች ቀን ዕለት ሰዓት ቦታ
1 ደቡብ ፖሊስ ነቀምት ከተማ 24/10/09 ቅዳሜ 9፡00 ሀዋሳ
2 ሀድያ ሆሳዕና ሀላባ ከተማ 24/10/09 ቅዳሜ 9፡00 ሆሳዕና
3 ፌዴራል ፖሊስ ካፋ ቡና 24/10/09 ቅዳሜ 9፡00 ፌዴራል ፖሊስ
4 ጅንኮ ከተማ ሻሸመኔ ከተማ 24/10/09 ቅዳሜ 9፡00 ወደፊር የሚገለጽ
5 ዲላ ከተማ ስልጤ ወራቤ 24/10/09 ቅዳሜ 9፡00 ዲላ
6 ናሽናል ስሚንቶ ድሬደዋ ፖሊስ 24/10/09 ቅዳሜ 9፡00 ድሬዳዋ
7 ነገሌ ቦረና አርሲ ነገሌ 24/10/09 ቅዳሜ 9፡00 ነገሌ
8 ጅማ ከተማ ወልቅጤ ከተማ 24/10/09 ቅዳሜ 9፡00 ጅማ
አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here