መነሻ ገጽ Uncategorized @am

Uncategorized @am

የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኞች ለኦሎምፒክ ቡድኑ የተጨዋቾች ምልመላቸውን ቀጥለዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ በቀጣይ አገራችን ለምትካፈለው የኦሎምፒክ ማጣሪያ ውድድር የተጨዋቾች ምልመላ ዝግጅት በዋናው፣ ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች ኘሪሚየር ሊግ እና ሌሎች የሊግ ውድድሮችን ከኮቺንግ ስታፋ ጋር በመከፋፋል በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የሚካሄዱትን ጨዋታዎች እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡ የካቲት...

የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የዳኞች እና የታዛቢዎች ግምገማ ተካሄደ

የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የዳኞች እና የታዛቢዎች ግምገማ ትናንት 04/07/2011ዓ.ም በኢትዮጵያ ሆቴል ተካሄደ፡፡ ትላንት በነበረው መድረክ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በአንደኛ ዙር ሲመሩ የነበሩ ዳኞች እና የጨዋታ ታዛቢዎች ሙሉ በሙሉ የተሳተፉ ሲሆን ፤ በሁለት ቡድን ተከፍለው ውይይት ያደረጉ...

የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ የውድድር ኘሮግራም መስተካከያ

የ2011 ዓ.ም የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ ኘሮግራም ማስተካከያ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ከዚህ በታች በተገለጹ ጨዋታዎች ላይ ማስተካከያ የተደረገ መሆኑን የሊግ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ የጨ.ቁ ሳምንት ተጋጣሚዎች በፊት የነበረው አሁን የተቀየረው   ቦታ ቀን እለት ሰዓት ቀን እለት ሰዓት 83 12ኛ ጅማ አባጅፋር ከ ወላይታ ድቻ 15/05/11 ረቡዕ 9፡00 16/05/11 ሐሙስ 9፡00 ጅማ ስታዲየም 104 13ኛ ወላይታ ድቻ ከ ባህርዳር ከተማ 19/05/11 እሁድ 9፡00 20/05/11 ሰኞ 9፡00 ሶዶ ስታዲየም

የሀ-17 ፕሪሚየር ሊግ የ2ኛ ዙር ማስተካከያ ፕሮግራም

ምድብ ለ የጨ.ቁ ተ.ቁ ተጋጣሚዎች ቀን   እለት ሰዓት ቦታ 16 51 ኢትዮጵያ ወ/ስፖ/አካዳሚ ከ አዳማ ከተማ 19/8/09 ሐሙስ 3፡00 24 ሜዳ ቦሌ 52 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኤሌክትሪክ 19/8/09 ሐሙስ 3፡00 ኤሌክትሪክ 17 53 ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ወ/ስፖ/አካዳሚ 24/8/09 ማክሰኞ 4፡00 ኒያላ 54 አዳማ ከ ኒያላ 24/8/09 ማክሰኞ 9፡00 አዳማ 55 አ/አበባ ከተማ ከ ደደቢት 22/8/09 እሁድ 3፡00 24 ሜዳ 18 56 ኒያላ ከ ኤሌክትሪክ 29/8/09 እሁድ 3፡00 ኒያላ 57 ኢትዮጵያ ወ/ስፖ/አካዳሚ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 29/8/09 እሁድ 5፡00 ኒያላ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድኖች ዋና አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የፕሪሚየር ሊግ እና የቀድሞ የብሄራዊ ቡድን...

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድኖች ዋና አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የፕሪሚየርሊግ እና የቀድሞ የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞችን ሊያወያዩ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ማጠናከር በሚቻልበት ጉዳይ ዙሪያ የካቲት 23/06/2011ዓ.ም  በፕሪሚየር ሊጉ  በማሰልጠን ላይ ከሚገኙ እንዲሁም ብሄራዊ ቡድኑን በተለያዩ ጊዜያቶች ካሰለጠኑ አሰልጣኞች ውይይት እንደሚያደርጉ ገለጸውልናል በተጨማሪም...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች