መነሻ ገጽ ውድድሮች

ውድድሮች

ምንያህል ተሾመ ለድሬዳዋ ከተማ ፈረመ

ላለፊት 8 ወራት ክለብ ያልነበረው የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ና የወልድያ ከተማ ተጫዋች ምንያህል ተሾመ ዛሬ የካቲት 20/2011ዓ.ም ለድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በውሉም መሰረት ምንያህል ተሾመ ያልተጣራ ወርሃዊ ደሞዙ 135,000.00(አንድ መቶ ሰላሳ አምስት ሺህ) ብር ሲሆን...

የተስተካከለ የሴቶች ኘሪሚየር ሊግ 1ኛ ዲቪዚዮን ኘሮግራም

በ2011 ዓ.ም የ1ኛ ዲቪዚዮን ሴቶች ኘሪሚየር ሊግ በ2ኛው ዙር የሚካሄዱትን ጨዋታዎች የሊግ ኮሚቴ በአደረገው ማስተካከያ መሠረት ከዚህ በታች በተገለፀው መልኩ የሚስተናገድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ የጨ.ቁ ሳምንት ተጋጣሚዎች በፊትየነበረው አሁን የተስተካከለው ቦታ ቀን እለት ሰዓት ቀን እለት ሰዓት 91 16ኛ መከላከያ ከ አዲስ አበባ ከተማ 10/7/11 ማክሰኞ 11፡00 6/7/11 ዓርብ 11፡00 አዲስ አበባ ስታዲየም 92 ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ 10/7/11 ማክሰኞ 9፡00 6/7/11 ዓርብ 9፡00 ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም 93 አዳማ ከተማ ከ ቅዱስ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በአርባ ምንጭ ከተማ እና በነቀምት ከተማ እግር ኳስ...

ጥር 25 ቀን 2011 ዓ.ም ከ9፡00 ሰዓት ጀምሮ አርባ ምንጭ ከተማ ከ ነቀምት ከተማ የአንደኛውን ዙር 9ኛ ሳምንት የከፍተኛ ሊግ እግር ኳስ ጨዋታ በተደረገበት ዕለት በሁለተኛው አጋማሽ በ82ኛው ደቂቃ ላይ የነቀምት ከተማ 2 ለ 1 የሚሆንበት ግብ በሚያስቆጥርበት ወቅት...

የወንዶች ፕሪምየር ሊግ የ2011 ዓ.ም ውጤት መግለጫ

                                                               ተ.ቁ  ተጋጣሚዎች ቀን ውጤት 1 ባህርዳር ከተማ ከ ሽሬ እንደስላሴ   30/5/2011 2  – 0 2  መቀለ ከተማ ከ ድሬደዋ ከተማ 30/5/2011 1 – 0 3 ጅማ አባጅፋር ከ ድሬደዋ ከተማ 30/5/2011 3 – 3

የተስተካከለ የውድድር ኘሮግራም

በኢትዮጵያ ወንዶች ኘሪማር ሊግ 15ኛ ሳምንት ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ከ ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ቅዳሜ የካቲት 2 ቀን 2011 ዓ.ም እንደሚካሄድ የተገለፀው ጨዋታ በተለያየ ምክንያት የውድድር ኘሮግራም ማስተካከል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ሰኞ የካቲት 4 ቀን 2011 ዓ.ም በመቀሌ ስታዲየም ከቀኑ በ9፡00...

የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኘሮግራም ስለማሳወቅ

በኢትዮጵያ ወንዶች ኘሪሚየር ሊግ 1ኛ ዙር 13ኛ ሳምንት ኘሮግራም ጥር 19 ቀን 2011 ዓ.ም በድሬዳዋ ስታዲየም ሳይካሄድ የቀረው የድሬዳዋ ከተማ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ  በ1ኛ ዙር መርሃ ግብር ውስጥ መጠናቀቅ ያለበት በመሆኑ የካቲት 14 ቀን 2011 ዓ.ም በድሬዳዋ ስታዲየም ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት...

የሴቶች ኘሪሚየር ሊግ የ1ኛ ዙር ውድድር ግምገማ

የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሚየር ሊግ ውድድር በ2011 ዓ.ም በሁለቱ ዲቪዚዮኖች እየተካሄደ የሚገኘው የ1ኛ ዙር ውድድሩን እያጠናቀቀ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የውድድሩ ግምገማ የካቲት 07 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታዲየም መሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ይከናወናል፡፡ የሁለተኛው ዙር እና የጥሎ ማለፍ ውድድሮች የካቲት 9...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች