መነሻ ገጽ ውድድሮች

ውድድሮች

የሳምንቱ የዝውውር መረጃዎች

ተ.ቁ ስም ክለብ ደመወዝ 1 ፍቅሩ ወዴሳ ሲዳማ ቡና - ነባር 82,308.00 2 ባዬ ገዛኸኝ ከመከላከያ - ሲዳማ ቡና 125,385.00 3 አምሃ በለጠ ከድሬዳዋ ከተማ - ሲዳማ ቡና 66,333.00 4 ፈቱዲን ጀማል ከወላይታ ድቻ - ሲዳማ ቡና 83,333.00 5 ወንድይፍራው ጌታሁን ከኢትዮጵያ ቡና - ሀዋሳ ከተማ (የሚጣራ) 75,000.00 6 ፍቅረየሱስ ተ/ማርያም ከኢትዮጵያ ቡና - ሀዋሳ ከተማ 91,666.66 7 አዲስ አለም ተስፋዬ ሀዋሳ ከተማ - ነባር 75,000.00 8 ታፈሰ ሰለሞን ሀዋሳ ከተማ - ነባር 91,666.66 9 ዳንኤል ደርቤ ሀዋሳ...

እሁድ ጥቅምት 25 ቀን 2011

ስሑል ሽረ 0-0 ወላይታ ድቻ ደቡብ ፖሊስ 1-2 መከላከያ ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ ደደቢት 0-2 ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ባህር ዳር ከተማ

የሴቶች ኘሪሚየር ሊግ የ1ኛ ዙር ውድድር ግምገማ

የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሚየር ሊግ ውድድር በ2011 ዓ.ም በሁለቱ ዲቪዚዮኖች እየተካሄደ የሚገኘው የ1ኛ ዙር ውድድሩን እያጠናቀቀ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የውድድሩ ግምገማ የካቲት 07 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታዲየም መሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ይከናወናል፡፡ የሁለተኛው ዙር እና የጥሎ ማለፍ ውድድሮች የካቲት 9...

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ዝግጅቱን በሃዋሳ ከተማ ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በፈረንሳይ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅቱን ቀጥሏል፡፡ በአሰልጣኝ ቴዎድሮስ ደስታ እየተመራ ከተለያዩ ክለቦች በተመረጡ 26 ተጨዋቾች ዝግጅቱን በሀዋሳ ከተማ እያካሄደ ይገኛል፡፡ በብሔራዊ ቡድኑ ምክትል አሠልጣኝነት ወ/ሮ ሰርክአዲስ እውነቱ ከጥረት...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በኮሚሽነሩ ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

በኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ የተስተካከይ ጨዋታ መርሃ ግብር ጥር 30 ቀን 2011 ዓ.ም በመቀሌ ከተማ እና በፋሲል ከተማ እግር ኳስ ክለቦች መካከል የተከናወነውን ጨዋታ ኮሚሽነር በነበሩት በኮሚሽነር ሸረፋ ደሊቾ ላይ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ የሁለቱ እህትማማች ከተሞች ውድድር...

የ2009 ዓ.ም የኮኮቦች ሽልማት ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማካሄድ ተወሰነ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ ዲቪዚዮኖች ውድድሮችን እያካሄደ ሲሆን በ2009 ዓ.ም ቀደም ሲል ከነበሩት ውድድሮች ቁጥራቸውን በመጨመር የስድስት ሊጐች ውድድሮች በማደራጀትና ሂደቶቻቸው ደረጃቸውን በጠበቀ መልኩ እንዲከናወኑ የበኩሉን አስተዋጽኦ በማድረጉ በበጀት ዓመቱ እየተካሄዱ የሚገኙት ውድድሮች በመጠናቀቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ በእነዚህ...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች 2ኛ ዲቪዚዮን ሴቶች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች 2ኛ ዲቪዚዮን ሴቶች የ2010 ዓ/ም የ2ኛ ዙር የእግር ኳስ ውድድር ፕሮግራም

ለጨዋታ ታዛቢው የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ውሳኔ ተላለፈ

ወላይታ ድቻ ከ ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ጥር 29 ቀን 2011 ዓ.ም ባካሄዱት የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ 1ኛ ዙር ጨዋታ ወቅት በተፈፀመ የጨዋታ አመራር ችግር ምክንያት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ የጨዋታው ታዛቢ በመሩት በኮሚሽነር ተሾመ ታደለ ላይ...

የ2009 ዓ.ም የከፍተኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ቀን

የ2009 ዓ.ም የከፍተኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በወጣው ኘሮግራም መሰረት ለማከናወን የድሬደዋ ከተማ የአየሩ ፀባይ በአሁኑ ወቅት ሞቃታማ በመሆኑ በተጨዋቾች ላይ ተፅዕኖ እንዳይኖር በማሰብ በ8፡00 ሰዓት ሊደረግ የነበረውን ጨዋታ ኘሮግራም ማሸጋሸግ አስፈልጓል፡፡ በዚሁ...

ምንያህል ተሾመ ለድሬዳዋ ከተማ ፈረመ

ላለፊት 8 ወራት ክለብ ያልነበረው የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ና የወልድያ ከተማ ተጫዋች ምንያህል ተሾመ ዛሬ የካቲት 20/2011ዓ.ም ለድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በውሉም መሰረት ምንያህል ተሾመ ያልተጣራ ወርሃዊ ደሞዙ 135,000.00(አንድ መቶ ሰላሳ አምስት ሺህ) ብር ሲሆን...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች