ዝውውር

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ቀጠረ

ከአሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማሪያም ጋር የተለያየው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የተለያዩትን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን አዲሱ የቡደኑ አሰልጣኝ አድርጎ መቅፈጠሩን ዛሬ የካቲት 22/2011ዓ.ም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመገኘት ውል በማስፈረም አሳወቀ፡፡ በውላቸውም መሰረት አሰልጣኙ የ2011ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር...

ሎዛ አበራ ለአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ፈረመች

ለሙከራ በስዌድን ቆይታ አድርጋ የተመለሰችው ሎዛ አበራ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመገኘት ለአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ለመጫወት የአንድ አመት ከግማሽ ውል ፈረመች፡፡ ከየካቲት 1/2011ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2012ዓ.ም በሚቆየው ውሏ በወር 50000.00(ሃምሳ ሺህ ብር ) ደመወዝ ይከፈላታል፡፡

ዳዊት እስጢፋኖስ ውሉን አራዘመ

በ2010 ልክ የዛሬ ዓመት  በዚህ ወቅት ፋሲል ከነማን በመልቀቅ መከላከያ ስፖርት ክለብን በአንድ አመት ውል የተቀላቀለው ዳዊት እስጢፋኖስ በክለቡ ለአንድ ዓመት ያህል መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በትላንትናው ዕለት ከክለቡ ጋር የተጨማሪ አንድ አመት ውል እንደፈረመ ሲነገር የነበረው ዳዊት እስጢፋኖስ በዛሬው ዕለት...

ሔኖክ ካሳሁን ለኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ፈረመ

የ2011ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግማሽ የውድድር ጊዜን ከሽሬ ጋር ያሳለፈው ሔኖክ አዱኛ፤ ከክለቡ ጋር በስምምነት መለያየቱ ይታወቃል፡፡ ከሁለተኛው ዙር ጀምሮ ለኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለመጫወት ፊርማውን ያኖረ ሲሆን፤ ውሉም ከየካቲት 1/2011ዓ.ም እሰከ ጥር 30/2012 ይቆያል፡፡ በአንድ አመት ቆይታውም ያልተጣራ...

ምንያህል ተሾመ ለድሬዳዋ ከተማ ፈረመ

ላለፊት 8 ወራት ክለብ ያልነበረው የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ና የወልድያ ከተማ ተጫዋች ምንያህል ተሾመ ዛሬ የካቲት 20/2011ዓ.ም ለድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በውሉም መሰረት ምንያህል ተሾመ ያልተጣራ ወርሃዊ ደሞዙ 135,000.00(አንድ መቶ ሰላሳ አምስት ሺህ) ብር ሲሆን...

የሳምንቱ የዝውውር መረጃዎች

ተ.ቁ ስም ክለብ ደመወዝ 1 ፍቅሩ ወዴሳ ሲዳማ ቡና - ነባር 82,308.00 2 ባዬ ገዛኸኝ ከመከላከያ - ሲዳማ ቡና 125,385.00 3 አምሃ በለጠ ከድሬዳዋ ከተማ - ሲዳማ ቡና 66,333.00 4 ፈቱዲን ጀማል ከወላይታ ድቻ - ሲዳማ ቡና 83,333.00 5 ወንድይፍራው ጌታሁን ከኢትዮጵያ ቡና - ሀዋሳ ከተማ 75,000.00 6 ፍቅረየሱስ ተ/ማርያም ከኢትዮጵያ ቡና - ሀዋሳ ከተማ 91,666.66 7 አዲስ አለም ተስፋዬ ሀዋሳ ከተማ - ነባር 75,000.00 8 ታፈሰ ሰለሞን ሀዋሳ ከተማ - ነባር 91,666.66 9 ዳንኤል ደርቤ ሀዋሳ...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች