መነሻ ገጽ ውድድሮች

ውድድሮች

የከፍተኛ ሊግና የአንደኛ ሊግ የእግር ኳስ ዳኞች የአካል ብቃት ፈተና ሊሰጥ ነው

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሄራዊ የዳኞች ኮሚቴ የከፍተኛ ሊግና የአንደኛ ሊግ የእግር ኳስ ዳኞች የአካል ብቃት ፈተና ሊሰጥ ነው፡፡የብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ በሶስት ቀን ከፋፍሎ በሚሰጠው የአካል ብቃት ፈተና በ 11/7/2011 ዓ.ም 61 የከፍተኛ ሊግ ዳኞችን ለመፈተን ፕሮግራም የተያዘ ሲሆን...

ለጨዋታ ታዛቢው የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ውሳኔ ተላለፈ

ወላይታ ድቻ ከ ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ጥር 29 ቀን 2011 ዓ.ም ባካሄዱት የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ 1ኛ ዙር ጨዋታ ወቅት በተፈፀመ የጨዋታ አመራር ችግር ምክንያት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ የጨዋታው ታዛቢ በመሩት በኮሚሽነር ተሾመ ታደለ ላይ...

የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የዳኞች እና የታዛቢዎች ግምገማ ተካሄደ

የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የዳኞች እና የታዛቢዎች ግምገማ ትናንት 04/07/2011ዓ.ም በኢትዮጵያ ሆቴል ተካሄደ፡፡ ትላንት በነበረው መድረክ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በአንደኛ ዙር ሲመሩ የነበሩ ዳኞች እና የጨዋታ ታዛቢዎች ሙሉ በሙሉ የተሳተፉ ሲሆን ፤ በሁለት ቡድን ተከፍለው ውይይት ያደረጉ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በኮሚሽነሩ ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

በኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ የተስተካከይ ጨዋታ መርሃ ግብር ጥር 30 ቀን 2011 ዓ.ም በመቀሌ ከተማ እና በፋሲል ከተማ እግር ኳስ ክለቦች መካከል የተከናወነውን ጨዋታ ኮሚሽነር በነበሩት በኮሚሽነር ሸረፋ ደሊቾ ላይ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ የሁለቱ እህትማማች ከተሞች ውድድር...

በኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ላይ የዲስኘሊን ቅጣት ውሳኔ ተላለፈ

ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ተገቢነት የሌለው ደብዳቤ በመፃፋ በ21/06/2011 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲስኘሊን ኮሚቴ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ በአጀንዳው ላይ ተገቢውን ውሳኔ ለመስጠት እንዲቻል ኮሚቴው የነገሩን አመጣጥ በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ይኸውም የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በ15/04/2011...

የዳንግላ እግር ኳስ ክለብ የዲሲፕሊን ቅጣት ውሳኔ ተላለፈበት

የካቲት 17 ቀን 2011 ዓ.ም በ9፡00 ሰዓት ዳንግላ ከተማ ከ ላስታ ላሊበላ የአንደኛውን ዙር የአንደኛ ሊግ እግር ኳስ ጨዋታ እየተካሄደ እያለ በ65ኛው ደቂቃ ኳስ ከጨዋታ ላይ እያለች በቀኝ ማዕዘን ወደ ግራ ማዕዘን በደቡብ ግብ በኩል የተመታ ኳስ ከጨዋታ ውጭ...

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ቀጠረ

ከአሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማሪያም ጋር የተለያየው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የተለያዩትን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን አዲሱ የቡደኑ አሰልጣኝ አድርጎ መቅፈጠሩን ዛሬ የካቲት 22/2011ዓ.ም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመገኘት ውል በማስፈረም አሳወቀ፡፡ በውላቸውም መሰረት አሰልጣኙ የ2011ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር...

ሎዛ አበራ ለአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ፈረመች

ለሙከራ በስዌድን ቆይታ አድርጋ የተመለሰችው ሎዛ አበራ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመገኘት ለአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ለመጫወት የአንድ አመት ከግማሽ ውል ፈረመች፡፡ ከየካቲት 1/2011ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2012ዓ.ም በሚቆየው ውሏ በወር 50000.00(ሃምሳ ሺህ ብር ) ደመወዝ ይከፈላታል፡፡

ዳዊት እስጢፋኖስ ውሉን አራዘመ

በ2010 ልክ የዛሬ ዓመት  በዚህ ወቅት ፋሲል ከነማን በመልቀቅ መከላከያ ስፖርት ክለብን በአንድ አመት ውል የተቀላቀለው ዳዊት እስጢፋኖስ በክለቡ ለአንድ ዓመት ያህል መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በትላንትናው ዕለት ከክለቡ ጋር የተጨማሪ አንድ አመት ውል እንደፈረመ ሲነገር የነበረው ዳዊት እስጢፋኖስ በዛሬው ዕለት...

ሔኖክ ካሳሁን ለኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ፈረመ

የ2011ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግማሽ የውድድር ጊዜን ከሽሬ ጋር ያሳለፈው ሔኖክ አዱኛ፤ ከክለቡ ጋር በስምምነት መለያየቱ ይታወቃል፡፡ ከሁለተኛው ዙር ጀምሮ ለኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለመጫወት ፊርማውን ያኖረ ሲሆን፤ ውሉም ከየካቲት 1/2011ዓ.ም እሰከ ጥር 30/2012 ይቆያል፡፡ በአንድ አመት ቆይታውም ያልተጣራ...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች