ዋና

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከተጫዋች አክሊሉ አየነው ጋር የነበረውን አለመግባባት መፍታቱን አሳወቀ

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የተጫዋች አክሊሉ አየነው  ውልን ከህግ ውጪ በማቋረጡ ውሉ ከተቋረጠበት ከነሐሴ 01/2010ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2011ዓ.ም ድረስ ያለው የወር ደሞዝ በአንድ ጊዜ እንዲከፈለው እና በተጨማሪም ይግባኝ ባይ ተጫዋቹ ያወጣውን ወጭ በሚያቀርበው ማስረጃ መሰረት  ክለቡ እንዲከፍል  የዲሲፕሊን...

ጅማ አባ ጅፋር የእግር ኳስ ክለብ የዲሲፕሊን ውሳኔን ተግባራዊ ባለማድረጉ ከየካቲት 29/2011 ጀምሮ ፌዴሬሽኑ...

ጅማ አባ ጅፋር የእግር ኳስ ክለብ የዲሲፕሊን ውሳኔን ተግባራዊ ባለማድረጉ ከየካቲት 29/2011 ጀምሮ ፌዴሬሽኑ ከሚያዘጋጃቸው ውድድሮች መታገዱ ተገለፀ፡፡ ወጣት አብዱልፈታ ከማል የክለቡ እግር  ኳስ ቡድን ተጨዋች ከክለቡ ጋር ውል እያለው ከመስከረም ወር 2010ዓ.ም ጀምሮ ውሉ በክለቡ በመቋረጡ ባቀረበው አቤቱታ ዲሲፕሊን...

የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኞች ለኦሎምፒክ ቡድኑ የተጨዋቾች ምልመላቸውን ቀጥለዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ በቀጣይ አገራችን ለምትካፈለው የኦሎምፒክ ማጣሪያ ውድድር የተጨዋቾች ምልመላ ዝግጅት በዋናው፣ ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች ኘሪሚየር ሊግ እና ሌሎች የሊግ ውድድሮችን ከኮቺንግ ስታፋ ጋር በመከፋፋል በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የሚካሄዱትን ጨዋታዎች እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡ የካቲት...

በ2019 የሴቶች እግር ኳስ የዓለም ዋንጫ ኢትዮጵያ በኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ ትወከላለች

በ2019 በፈረሳይ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች  ዓለም ዋንጫ 27 የእግር ኳስ ዳኞች ከየ አህጉራቱ የእግር ኳስ ማህበራት የተመረጡ ሲሆን የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን(CAF) ሰባት ዳኞችን አስመርጧል፡፡ ሶስት ዋና እና አራት ረዳት ዳኞች የተመረጡ ሲሆን ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ ኢትዮጵያን...

ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር(FIFA) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግስት እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን...

ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር(FIFA)ሲውዘርላንድ ዙሪክ ከሚገኘው ጽፈት ቤቱ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ በትላንትናው ዕለት የካቲት 15/2011ዓ.ም በላከው ድብዳቤ የካቲት 3 እና 4/2011ዓ.ም በአዲስ አበባ ለተደረገላቸው አቀባበል እና መስተንግዶ ምስጋናውን ግልጾ በጻፈው ደብዳቤ በ32ኛው የአፍሪካ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ4ወሳኝ  አጀንዳዎች ላይ በትላንትናው ዕለት የካቲት 14/2011ዓ.ም በኢንተር ኮንትኔታል ሆቴል...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ4ወሳኝ  አጀንዳዎች ላይ በትላንትናው ዕለት  በኢንተር ኮንትኔታል ሆቴል  ጋዜጣዊ መግለጫ አካሄደ፡፡ የካቲት 14/2011ዓ.ም በኢንተር ኮንትኔታል ሆቴል የተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፤ ምክትል ፕሬዝዳንት ኮሮኔል አወል አብዱራሂም እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ...

የ 8ኛ ዓመት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ዓመታዊ የእግር ኳስ ውድድር በ4 ክለቦች መካከል...

የ 8ኛ ዓመት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ዓመታዊ የእግር ኳስ ውድድር በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሚሳተፉ 4 ክለቦች መካከል የእግር ኳስ ጨዋታ ይካሄዳል፡፡ ትላንት 12/6/2011 ዓ.ም  ጋዜጣዊ መግለጫና የእጣ ማውጣት ስነ ስርኣት የተካሄደ ሲሆን በወጣውም ፕሮግራም መሰረት፡- የካቲት 22/2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በአርባ ምንጭ ከተማ እና በነቀምት ከተማ እግር ኳስ...

ጥር 25 ቀን 2011 ዓ.ም ከ9፡00 ሰዓት ጀምሮ አርባ ምንጭ ከተማ ከ ነቀምት ከተማ የአንደኛውን ዙር 9ኛ ሳምንት የከፍተኛ ሊግ እግር ኳስ ጨዋታ በተደረገበት ዕለት በሁለተኛው አጋማሽ በ82ኛው ደቂቃ ላይ የነቀምት ከተማ 2 ለ 1 የሚሆንበት ግብ በሚያስቆጥርበት ወቅት...

የተስተካከለ የውድድር ኘሮግራም

በኢትዮጵያ ወንዶች ኘሪማር ሊግ 15ኛ ሳምንት ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ከ ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ቅዳሜ የካቲት 2 ቀን 2011 ዓ.ም እንደሚካሄድ የተገለፀው ጨዋታ በተለያየ ምክንያት የውድድር ኘሮግራም ማስተካከል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ሰኞ የካቲት 4 ቀን 2011 ዓ.ም በመቀሌ ስታዲየም ከቀኑ በ9፡00...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች

የከፍተኛ ሊግና የአንደኛ ሊግ የእግር ኳስ ዳኞች የአካል ብቃት ፈተና ሊሰጥ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሄራዊ የዳኞች ኮሚቴ የከፍተኛ ሊግና የአንደኛ ሊግ የእግር ኳስ ዳኞች የአካል ብቃት ፈተና ሊሰጥ ነው፡፡የብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ በሶስት ቀን ከፋፍሎ...