መነሻ ገጽ ኢ.እ.ፌ

ኢ.እ.ፌ

በኢትዮጵያ በ2020 ለሚካሄደው የቻን ውድድር ዝግጅት ለመገምገም የመጣው ቡድን ሥራውን አጠናቆ ተመለሰ

የቻን 2020 ውድድር አዘጋጅ የሆነችው ኢትዮጵያ የስታዲየሞች ዝግጅች ምን ይመስላል የሚለውን ለመመልከት የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) 3 አባላት ያሉት መዛኝ ቡድን በመላክ ከዓርብ 29/6/2011 እስከ ሰኞ 02/07/2011 ዓ.ም ድረስ ውድድሩ በሚካሄድባቸው 4 ከተሞች የሚገኙ ስታዲየሞችን እና መለማመጃ ሜዳዎችን...

የሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኢትዮጵያውያን ዳኞች እንዲመደቡለት ጠየቀ

የኢትዮጵያ  እና  የሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች በተለያዩ እግር ኳሳዊ  ጉዳዮች በጋራ እየሰሩ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ይህንንም ተከትሎ ከዚህ ቀደም የአሰልጣኞች ስልጠና በሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አማካንነት በርካታ የእግር ኳስ አሰልጣኞች ስልጠና መከታተላቸው ይታወሳል፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ ካፍ በኢትዮጵያውያን ኢንተርናሽናል ዳኞች ጨዋታ...

የኢንተርሚዲየተር ምዝገባ በቅርቡ ይካሄዳል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢንተርሚዲየቶች ምዝገባ ከሚያዚያ 1 እስከ ሚያዚያ 30/2011ዓ.ም እንደሚያካሂድ ገለጸ፡፡ ከዚህ ቀደም የተጫዋች ወኪል በመባል ይጠራ የነበረውን ስያሜ ኢንተርሚዲየተር በሚል ፊፋ መቀየሩን እና አባል ሀገራት ይህንን አሰራር ተከትለው እንዲሰሩ አሳውቋል፡፡ በዚህ ስራ ውስጥ ገብቶ መስራት የሚፈልግ...

በ2019 የሴቶች እግር ኳስ የዓለም ዋንጫ ኢትዮጵያ በኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ ትወከላለች

በ2019 በፈረሳይ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች  ዓለም ዋንጫ 27 የእግር ኳስ ዳኞች ከየ አህጉራቱ የእግር ኳስ ማህበራት የተመረጡ ሲሆን የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን(CAF) ሰባት ዳኞችን አስመርጧል፡፡ ሶስት ዋና እና አራት ረዳት ዳኞች የተመረጡ ሲሆን ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ ኢትዮጵያን...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች