መነሻ ገጽ ብሔራዊ ቡድኖች

ብሔራዊ ቡድኖች

የሴቶች ኦሎምፒክ ቡድኑ የኡጋንዳ አቻውን በአዲስ አበባ ይገጥማል

በአውሮኘያኑ አቆጣጠር 2020 በቶኪዮ አስተናጋጅነት ለሚካኤደው የሴቶች ኦሎምፒክ እግር ኳስ ዉድድር የአፍሪካ ዞን የዙሩ ቅድመ ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያ ከ ኡጋንዳ የምትጫዋት ሲሆን መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታዲየም ይካሄዳል፡፡ ጨዋታውን ግብዛዊያኑ ሳሀድ አሊ ሻሂንዳ በዋና ዳኝነት ፣ ሀሰን...

ለኢትዮጵያ ሴቶች ኦሎምፒክ ቡድኑ አሠልጣኝ ቅጥር ሊያካሂድ ነው

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለኢትዮጵያ ሴቶች ኦሎምፒክ ቡድን አሠልጣኝ ቅጥር ሊያካሂድ ሲሆን  ምዝገባው የካቲት 29 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ የጠናቀቅ ይሆናል ፡፡ በማስፈርቱ ሴቶችን ብቻ የሚጋብዝ ቢሆን ተጨማሪ መስፈርቶቹ በኘሪሚየር እና 2ኛ ሊግ ላይ 3 ዓመት ከዚያ በላይ ያገለገለች፣ ...

የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ከቀድሞ ብሄራዊ ቡድን እና የፕሪሚየር ሊግ አሰልጣኞች ጋር ያደረጉት ውይይት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ የካቲት 26/2011ዓ.ም፤የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ያዘጋጁት የምክክር መድረክ የካቲት 23/2011ዓ.ም በብሉ ስካይ ሆቴል ተካሄደ፡፡ በዚህ የውይይት መድረክ አንጋፋ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞች እና በአሁን ሰዓት በፕሪሚየር ሊጉ የተለያዩ የወንድ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ከቀድሞ ተጫዋቾች እና የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞች ጋር ሊወያዩ ነው

አዲስ አበባ የካቲት 22/2011ዓ.ም፤  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ የሆኑት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ በቅዳቸው መሰረት የካቲት 23/2011ዓ.ም ከቀድሞ የብሔራዊ ቡድናችን አሰልጣኞች እንዲሁም በአሁን ሰዓት በፕርሚየር ሊጉ በማሰልጠን ላይ ከሚገኙ አሰልጣኞች ጋር በብሉ እስካይ ሆቴል ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ውይይት ያደርጋሉ፡፡ ይህ ለመጀመሪያ...

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች የኦሊምፒክ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በዕጩነት የተመረጡ 33 ተጫዋቾች ታወቁ

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች የኦሊምፒክ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በመጋቢት 12 ቀን 2011 ዓ.ም ከማሊ አቻው ጋር ላለበት ጨዋታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ተጫዋቾች በዕጩነት የተመረጡ ሲሆን የካቲት 26/2011 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም በሚገኘው የቴክኒክና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ተገኝተው...

ካፍ (CAF) ለአካል ብቃት አሰልጣኞች በደቡብ አፍሪካ ስልጠና ሰጠ

ካፍ (CAF) እንግሊዝኛ ተናጋሪ ከሆኑ 21 አፍሪካ አገራት ለተውጣጡ 47 የኣካል ብቃት አሰልጣኞች ከየካቲት 16 እስከ 17/2011ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስ በርግ ለሁለት ቀናት የቆየ ስልጠና ሰጠ፡፡ የዚህ ስልጠና ዓላማ ለአካል ብቃት ስልጠና ሀገራት የሚጠቀሙበትን የካታፑለት ጂፒኤስ ሲስተም (CATAPULT GPS SYSTEM)...

ካፍ(CAF) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የጨዋታ ቀን ማስተካከያ ጥያቄን ተቀበለ

የኢትዮጵያ ከ23ዓመት በታች የወንዶች የኦሎምፒክ ቡድን የመጀመሪያ ማጣሪያ  ጨዋታውን ከማሊ አቻው ጋር  መጋቢት14/2011ዓ.ም አዲስ አበባ ላይ የመልስ ጫዋታውን መጋቢት19/2011ዓ.ም ባማኮ ላይ እንዲያደርግ ቀደም ሲል ፕሮግራም የወጣ ቢሆንም፤ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የመጀመሪያው እና የመልስ ጨዋታው ቀን የተቀራረበ በመሆኑ ቀኑ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ4ወሳኝ  አጀንዳዎች ላይ በትላንትናው ዕለት የካቲት 14/2011ዓ.ም በኢንተር ኮንትኔታል ሆቴል...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ4ወሳኝ  አጀንዳዎች ላይ በትላንትናው ዕለት  በኢንተር ኮንትኔታል ሆቴል  ጋዜጣዊ መግለጫ አካሄደ፡፡ የካቲት 14/2011ዓ.ም በኢንተር ኮንትኔታል ሆቴል የተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፤ ምክትል ፕሬዝዳንት ኮሮኔል አወል አብዱራሂም እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ...

ጅቡቲ 1 – 5 ኢትዮጵያ

በ2018ቱ የአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮና (ቻን) ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ከሜዳው ውጪ የጅቡቲ አቻው ጋር የተጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጌታነህ ከበደ 4 ግቦች እና በሙሉዓለም መስፍን ተጨማሪ ግብ ታግዞ 5-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች