የሴቶች

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዋሊያ ቢራ አክሲዮን ማህበር ጋር የስፖነሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ መጋቢት 11/2011ዓ.ም ፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዋሊያ ቢራ አክሲዮን ማህበር ጋር የብቸኛ የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ዛሬ መጋቢት 11/2011ዓ.ም በካፒታል ሆቴል ተፈራረመ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ላለፉት አራት ዓመታት 56ሚሊዮን ብር ወጪ በማድረግ አጋርነቱን በተግባር ያረጋገጠው ዋሊያ ቢራ አክሲዮን...

የሴቶች ኦሎምፒክ ቡድኑ የኡጋንዳ አቻውን በአዲስ አበባ ይገጥማል

በአውሮኘያኑ አቆጣጠር 2020 በቶኪዮ አስተናጋጅነት ለሚካኤደው የሴቶች ኦሎምፒክ እግር ኳስ ዉድድር የአፍሪካ ዞን የዙሩ ቅድመ ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያ ከ ኡጋንዳ የምትጫዋት ሲሆን መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታዲየም ይካሄዳል፡፡ ጨዋታውን ግብዛዊያኑ ሳሀድ አሊ ሻሂንዳ በዋና ዳኝነት ፣ ሀሰን...

ለኢትዮጵያ ሴቶች ኦሎምፒክ ቡድኑ አሠልጣኝ ቅጥር ሊያካሂድ ነው

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለኢትዮጵያ ሴቶች ኦሎምፒክ ቡድን አሠልጣኝ ቅጥር ሊያካሂድ ሲሆን  ምዝገባው የካቲት 29 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ የጠናቀቅ ይሆናል ፡፡ በማስፈርቱ ሴቶችን ብቻ የሚጋብዝ ቢሆን ተጨማሪ መስፈርቶቹ በኘሪሚየር እና 2ኛ ሊግ ላይ 3 ዓመት ከዚያ በላይ ያገለገለች፣ ...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች