መነሻ ገጽ ብሔራዊ ቡድኖች

ብሔራዊ ቡድኖች

አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የአሰልጣኝነት ኮርስ ለመውሰድ ወደ ሀንጋሪ ዛሬ ምሽት ያመራል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ምክትል አሰልጣኝ  ፋሲል ተካልኝ ለተጨማሪ የእግር ኳስ አልጣኝነት ስልጠናን ለመከታተል ዛሬ እሁድ ምሽት ወደ ሀንጋሪ ያቀናል፡፡ ስልጠናው በኢንተርናሽንል ኦሎምፒክ ሶሊዳሪቲ አማካኝነት የተገኘ ሲሆን ስልጠናው ሀንጋሪ ውሥጥ በሚገኝ አንድ የስፖርት ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ይሰጣል፡፡  ስልጠናው ከመጋቢት 09/2011 እሰከ...

አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ 26 ተጫዋቾችን በመምረጥ 8ቱን ወደ ክለቦቻቸው መለሱ

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች የኦሊምፒክ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በመጋቢት 12 ቀን 2011 ዓ.ም ከማሊ አቻው ጋር ላለበት ጨዋታ አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ በእጩነት በመምረጥ ልምምድ ይሰሩ ከነበሩ 34 ተጫዋቾች መካከል 26 ተጫዋቾችን በመምረጥ 8 ተጫዋቾችን ወደ ክለቦቻቸው እንዲመለሱ አድርገዋል፡፡ ከነገው የሲሸልስ ጨዋታ...

የኢትዮጵያ ከ23ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን ቅዳሜ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተገኝተው ያበረታቱ

የኢትዮጵያ ከ23ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከማሊ አቻው ጋር ላለበት ጨዋታ በሸበሌ ሆቴል ማረፊያውን በማድረግ ዝግጅት ከጀመረ ከሳምንት በላይ ሆኖታል፡፡ ለ34 ተጫዋቾች ጥሪ ያደረጉት የብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ለማሊው ጨዋታ ዝግጅት አንዲረዳቸው ባሳለፍነው እሁድ አዲስ አበባ ከገባው የሲሸልስ...

የኢትዮጵያ ከ23ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ከሲሸልስ ብሔራዊ ቡድን ጋር ነገ ረቡዕ ያደርጋል

የኢትዮጵያ ከ23ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ማረፊያውን ሸበሌ ሆቴል በማድረግ 34 ተጫዋቾችን በመያዝ ለማሊ ጨዋታው ልምምድ ከጀመረ 8ኛ ቀኑ ላይ ይገኛል። ከ34 የቡድኑ አባላት መካከል ሁለት ተጫዋቾች ማለትም ያሬድ ከበደ እና ሀብታሙ ተከስተ ጉዳት ገጥሟቸው የነበረ ሲሆን ዛሬ ከጠዋቱ 12:30...

የእንግሊዙ MOUSEHOLE AFC ተጫዋች ኢትዮጵያዊው አሚን አህመድ የኦሎምፒክ ቡድኑን ተቀላቀለ

በእንግሊዝ ሊድስ እና ማንችስተር በርካታ እድሜውን የአሳለፈው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሚን አህመድ ቀደም ሲል በማንቼስተር ሲቲ ክለብ የወደፊቱ ተስፋ የሚጣልበት ተጨዋች በመሆን ለስድስት አመታት ተመዝግቦ የነበረ እና በአሁኑ ሰዓት በእንግሊዙ ማውስሆል እግር ኳስ አካዳሚ እየተጫወተ የሚገኘው አሚን ወደ አዲስ አበባ...

የእንግሊዙ MOUSEHOLE AFC ተጫዋች ኢትዮጵያዊው አሚን አህመድ የኦሎምፒክ ቡድኑን ተቀላቀለ

በእንግሊዝ ሊድስ እና ማንቼስተር በርካታ እድሜውን የአሳለፈው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሚን አህመድ ቀደም ሲል በማንቼስተር ሲቲ ክለብ የወደፊቱ ተስፋ የሚጣልበት ተጨዋች በመሆን ለስድስት አመታት ተመዝግቦ የነበረ እና በአሁኑ ሰዓት በእንግሊዙ ማውስሆል የእግር ኳስ አካዳሚ እየተጫወተ የሚገኘው አሚን ወደ አዲስ አበባ በማቅናት...

የኢትዮጵያ ወንዶች ከ23ዓመት በታች ኦሎምፒክ ቡድን ልምምዱን ትላንት ጀመረ

ለ33የሀገር ውስጥ ተጫዋቾች እና ለአንድ የውጪ ተጫዋች ጥሪ ያደረጉት አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ትላንት በ9፡30 በአዲስ አበባ ስታዲየም የመጀመሪያ ልምድምድ አድርገዋል፡፡ ለ2ሰዓታት በቆየው ልምምድ ቀለል ያሉ አንቅስቃሴዎችን ያደረጉ ሲሆን ፤በቀጣይም የወዳጅነት ጨዋታዎችን በማደረግ ተጫዋቾችን ለመለየት እንደሚሞክሩ አሰልጣኙ የገለጹ ሲሆን ይህ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ከቀድሞ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች ጋር ያደረጉት ውይይት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ የካቲት 26/2011ዓ.ም፤የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ጋር የምክክር መድረክ የካቲት 25/2011ዓ.ም በብሉ ስካይ ሆቴል አካሄዱ፡፡ በዚህ የውይይት መድረክ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች ፤ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ...

የሴቶች ኦሎምፒክ ቡድኑ የኡጋንዳ አቻውን በአዲስ አበባ ይገጥማል

በአውሮኘያኑ አቆጣጠር 2020 በቶኪዮ አስተናጋጅነት ለሚካኤደው የሴቶች ኦሎምፒክ እግር ኳስ ዉድድር የአፍሪካ ዞን የዙሩ ቅድመ ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያ ከ ኡጋንዳ የምትጫዋት ሲሆን መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታዲየም ይካሄዳል፡፡ ጨዋታውን ግብዛዊያኑ ሳሀድ አሊ ሻሂንዳ በዋና ዳኝነት ፣ ሀሰን...

ለኢትዮጵያ ሴቶች ኦሎምፒክ ቡድኑ አሠልጣኝ ቅጥር ሊያካሂድ ነው

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለኢትዮጵያ ሴቶች ኦሎምፒክ ቡድን አሠልጣኝ ቅጥር ሊያካሂድ ሲሆን  ምዝገባው የካቲት 29 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ የጠናቀቅ ይሆናል ፡፡ በማስፈርቱ ሴቶችን ብቻ የሚጋብዝ ቢሆን ተጨማሪ መስፈርቶቹ በኘሪሚየር እና 2ኛ ሊግ ላይ 3 ዓመት ከዚያ በላይ ያገለገለች፣ ...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች