ኢትዮጵያ በ2020 እንድታስተናግድ በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የተሰጣትን የቻን ውድድር የማዘጋጀት ዕድል ለሌላ መስጠቱን አስመልክቶ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ነገ ቅዳሜ ሚያዚያ 12 ቀን 2011 ዓ.ም  ከጠዋቱ  በ4፡30 በአዲስ አበባ ስታዲየም መሰበሰቢያ አዳራሽ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል፡፡ በመሆኑም ሁሉም የስፖርት መገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here