በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት  ዓርብ ግንቦት 9 ቀን 2011ዓ.ም ደደቢት ከባህር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ የሚያደርጉት ጨዋታ በዝግ ስታዲየም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት የሚካሄድ የሆናል፡፡ ጨዋታውን ለማስፈጸም የወጣውን አጭር መመሪያ የሚከተሉትን ማስፈጸሚያ ነጥቦችን የሊግ ኮሚቴው ለተወዳዳሪ ክለቦቹ አሳውቋል፡፡

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here