የE-Ticketing Solution Project የውል ስምምነት ሰነድ ተፈረመ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለረጅም አመታት የነበረውን የረጃጅም የስታዲዮም ሰለፎችን የሚያስቀርበት፣ የሚጭበረበሩ ትኬቶች የሚያጠፋበት ለሁሉም የእግር ኳስ አፍቃሪ እኩል እድል ሊፈጥር በሚችል ሁኔታ በዘመናዊ መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ ከክፍያ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂ ጋር የውል ስምምነት አደረገ፡፡

ይህ ስምምነት ከ2010 ዓ.ም የውድድር ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን በመሆኑ ለክለቦች፣ ለደጋፊዎች፣ ለሚዲያ ባለሞያዎችና ባጠቃላይ ለአገራችን የእግር ኳስ እድገት አዎንታዊ ሚና እንደሚጫወት ይታመናል፡፡

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here