በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2009 ዓ.ም የ2ኛ ዙር

የኢትዮጵያ 1ኛ ሊግ እግር ኳስ ጨዋታ 4 ሳምንት  ውጤት መግለጫ

 

ተ.ቁ ክለብ ውጤት ቀን
1 ሐረር አባድር መተሀራ ስኳር 2 – 1 15/08/09
2 ዱከም ከተማ ካሊ ጅግጅጋ 5 – 0 15/08/09
3 ወንጂ ስኳር ቢሸፍቱ ከተማ 1 – 1 15/08/09
4 ቢሸፍቱ አውቶሞቲቭ ሐረር ከተማ 2 – 0 15/08/09
5 ባቱ ከተማ መቂ ከተማ 0 – 1 15/08/09
6 ኢትዩ ሱ/ል/ፖሞጆ ከተማ 1 – 1 15/08/09
7 ዳባት ከተማ ዳሞት ከተማ 1 – 0 15/08/09
8 ትግራይ /ዋ/ፖሊስ ደሴ ከተማ 1 – 0 14/08/09
9 ትግራይ ውሃ ሥራ ደባርቅ ከተማ 3 – 1 15/08/09
10 ላስታ ላሊበላ ሶሎዳ አድዋ 1 – 1 15/08/09
11 አምባ ጊዮርጊስ አማራ ፖሊስ 2 – 1 15/08/09
12 አዊ እምቢልታቅ ራያ አዘቦ ወረዳ 1 – 0 15/08/09
13 ጨፌ ዶንሳ ተጂ ከተማ        3 –  0 በፎርፌ 15/08/09
14 ልደታ ክ/ ከተማ አ/ከ/ክ/ከተማ 1 – 1 15/08/09
15 ጐጃም ደ/ማርቆስየካ/ክ/ከተማ 2 – 2 14/08/09
16 ለገጣፎ 01 ቂርቆስ ክ/ከተማ 2 – 0 15/08/09
17 ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ቦሌ ገርጂ ዮኒየን 1 – 0 15/08/09
18 ጨንቻ ከተማ ጋርዱላ ከተማ 1 – 0 15/08/09
19 ሀዲያ ሌሙ ወላይታ ሶዶ 2 – 1 15/08/09
20 ጐፋ ባሬንቼ አምበርቾ 0 – 3 15/08/09
21 ቡሌ ሆራ ሮቤ ከተማ 2 – 0 15/08/09
22 ጐባ ከተማ ኮንሶ ኒዮርክ 2 – 0 15/08/09
23 ቦሌ ክ/ከተማ ቱሉ ቦሎ 1 – 0 15/08/09
24 ወሊሶ ከተማ ጋምቤላ ከተማ 3 – 1 15/08/09
25 መቱ ከተማ ሚዛን አማን 0 – 1 15/08/09
26 ሆለታ ከተማ አምቦ ከተማ 1 – 0 15/08/09
27 አሶሳ ከተማ ጋምቤላ ዮኒቲ 5 – 1 15/08/09
አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here