በኢትዮጵያ ወንዶች ኘሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር 17ኛ ሳምንት የጨዋታ ኘሮግራም መሠረት እሁድ መጋቢት 15 ቀን 2011 ዓ.ም ኢትዮጵያ ቡናደደቢት እግር ኳስ ክለብ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሊያካሂዱት የነበረው ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡና  ለኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ብሔራዊ ቡድን 4 ተጫዋቾችን በማስመረጡ ምክንያት የተራዘመው ጨዋታ የፊታችን ሐሙስ መጋቢት 26 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታዲየም በ11፡00 ሰዓት ተስተካከይ ጨዋታውን እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሊግ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here