በኢትዮጵያ ወንዶች ኘሪሚየር ሊግ ግንቦት 03 ቀን 2011ዓ.ም በወላይታ ዲቻ እግር ኳስ ክለብ እና በደደቢት እግር ኳስ ክለብ መካከል ይደረግ የነበረው የ24ኛ ሳምንት ጨዋታ የደደቢት እግር ኳስ ክለብ በጨዋታው ቅድመ ስብሰባ እና በጨዋታው ሰዓት ባለመገኘቱ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዲሲፕሊን መመሪያ ምዕራፍ ሶስት አንቀጽ 69 “ሀ” እና “ለ” በተደነገገው መሰረት የደደቢት እግር ኳስ ቡድን ብር ስልሳ ሺህ (60,000.00) የገንዘብ ቅጣት እንዲከፍል የተወሰነውን ግንቦት 7 ቀን 2011 ዓ.ም  በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የባንክ አካውንት ገቢ አድርጓል፡፡ 

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here