የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እንኳን ለ2010ዓ.ም የውድድር ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ ከሚያወዳድራቸው ውድድሮች መካከል የወንዶች እና ሴቶች ኘሪሚየር ሊግ የ2009 ዓ.ም የ2 ዙር የውድድር አፈፃፀም ግምገማ እና የ2010 ዓ.ም የውድድር ደንብ መፅደቅ እንዲሁም የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት መስከረም 15 እና 16 ቀን 2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በጁፒተር ሆቴል ያካሂዳል፡፡

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here