የ2011 ዓ.ም የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ ኘሮግራም ማስተካከያ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ከዚህ በታች በተገለጹ ጨዋታዎች ላይ ማስተካከያ የተደረገ መሆኑን የሊግ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡

የጨ.ቁ ሳምንት ተጋጣሚዎች በፊት የነበረው አሁን የተቀየረው  

ቦታ

ቀን እለት ሰዓት ቀን እለት ሰዓት
83 12 ጅማ አባጅፋር

ወላይታ ድቻ

15/05/11 ረቡዕ 9፡00 16/05/11 ሐሙስ 9፡00 ጅማ ስታዲየም
104 13 ወላይታ ድቻ

ባህርዳር ከተማ

19/05/11 እሁድ 9፡00 20/05/11 ሰኞ 9፡00 ሶዶ ስታዲየም
አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here