የኢትዮጵያ ወንዶች ኘሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር 25ኛ ሳምንት 8 ጨዋታዎች በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ መስተዳደሮች  ግንቦት 9፣ 10 እና 11 ቀን 2011 ዓ.ም ይካሄዳሉ፡፡

ዓርብ ግንቦት 10 ቀን 2011 ዓ.ም በ9፡00 ሰዓት ደደቢት ከ ባህርዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ    የሚካሄዱትን ጨዋታ ፌደራል ዋና ዳኛ ሄኖክ አክሊሉ የሚመሩት ሲሆን

ቅዳሜ ግንቦት 10 ቀን 2011 ዓ.ም  የሚካሄዱትን ሁለት ጨዋታዎች

  • ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ከ ወላይታ ድቻ የሚያደርጉትን ጨዋታ  በ9፡00 ሰዓት በመቐለ ኢንተርናሽናል ስታዲየም  ፌዴራል ዋና ዳኛ ኢብራሂም አጋዥ ሲመሩት
  • መከላከያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታን በ10፡00 ሰዓት  በአዲስ አበባ ስታዲየም ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ዳዊት አሳምነው ይመሩታል፡፡

እሁድ ግንቦት 11 ቀን 2011 ዓ.ም የሚካሄዱትን አምስት ጨዋታዎች

  • ፋሲል ከተማ ከ ጅማ አባጅፋር ጨዋታ በ9፡00 ሰዓት  በፋሲል ፌዴራል ዋና ዳኛ ተካልኝ ለማ
  • ድሬዳዋ ከ አዳማ ከተማ ጨዋታ በ9፡00 ሰዓት በድሬዳዋ ፌዴራል ዋና ዳኛ ተከተል ተሾመ
  • ደቡብ ፖሊስ ከ ስሑል ሽሬ በ9፡00 ሰዓት በሐዋሳ ፌዴራል ዋና ዳኛ አሸብር ሰቦቃ
  • ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና በ10፡00 ሰዓት  በአዲስ አበባ ስታዲየም ፌዴራል  ዋና ዳኛ ቢኒያም ወርቅአገኝ
  • መቀሌ 70 እንደርታ ከ ሐዋሳ ከተማ በ9፡00 ሰዓት በመቐለ ኢንተርናሽናል ስታዲየምኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴድሮስ ምትኩ ከረዳት ዳኞቻቸው ጋር የሚመሩት ይሆናል፡፡
ተጋጣሚ ቡድኖች የጨዋታ ታዛቢዎች
ደደቢት ከ ባህር ዳር ከተማ ፍሰኀ ገ/ማሪያም
ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ከ ወላይታ ዲቻ አለማየሁ እሸቱ
መከላከያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተሾመ ታደለ
ፋሲል ከነማ ከ ጅማ አባጅፋር ኃይለመላክ ተሰማ
ድሬዳዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ ወርቁ ዘውዴ
ደቡብ ፖሊስ ከ ስሑል ሽረ ፍቃዱ ግርማ
ኢትዮጵያ ቡና ከሲዳማ ቡና መኮንን አስረስ
መቐለ 70 እንድርታ ከ ሐዋሳ ከተማ ሰላሙ በቀለ
አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here