በኤርትራ አስተናጋጅነት ከሚያዚያ 3 – 12 ቀን 2011 ዓ.ም በአስመራ ለሚካሄደው የሠላምና የወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች ብሔራዊ ቡድን መጋቢት 20 ቀን 2011 ዓ.ም ጥሪ በማድረግ ምርጫውን በማካሄድ የ25 ተጨዋቾችን ዝርዝር አሳውቋል፡፡

ግብ ጠባቂዎች

 1. አቡሽ አበበ ……….. ከወላይታ ድቻ
 2. ተመስገን ዩሐንስ ………. ከቅዱስ ጊዮርጊስ
 3. ዳዊት ባህሩ ……………. ከአትዮጵያ ቡና

ተከላካዮች

 1. የአብሥራ ሙሉጌታ …..ከቅዱስ ጊዮርጊስ
 2. እዩብ ማቴዎስ ….. ከአዳማ ከተማ
 3. ፍአድ ነስሩ ….. ከኢትዮጵያ ቡና
 4. እያሱ ለገሰ ….. ከአዲስ አበባ
 5. ቃልአብ ፍቅሩ….. ከኢትዮጵያ ቡና
 6. ሙዓዝ ሙዲን ….. ከአዳማ ከተማ
 7. ሀጐስ ኃይሉ …. ከመከላከያ
 8. አክሊሉ ዓለሙ ….. ከኢትዮጵያ ቡና

አማካዮች

 1. ሬድዋን ነስሮ  ….. ከአዲስ አባ ከተማ
 2. ብሩክ መንገሻ  ….. ከአዳማ ከ ተማ
 3. ቴውድሮስ ገ/እግዚያብሔር  ….. ከቅዱስ ጊዮርጊስ
 4. ወንድማገኝ ኃይሉ  ….. ከሐዋሳ ከተማ
 5. አብዱልከሪም ወርቁ  ….. ከወልቂጤ ከተማ
 6. ሉካ ፒሊኑዮ  ….. ከቅዱስ ጊዮርጊስ
 7. ሙሴ ካቡላ  ….. ከአዲስ አበባ ከተማ

አጥቂዎች

 1. መስፍን ታፈሰ  ….. ከሐዋሳ ከተማ ዥ
 2. እዮብ አለማየሁ  ….. ከወላይታ ድቻ
 3. በየነ ባንጃው  ….. ከኢትዮጵያ ቡና
 4. ታምራት ስላስ  ….. ከወላይታ ድቻ
 5. አልአዛር ሽመልስ ….. ከመከላከያ
 6. መሐመድ አበራ  ….. ከመከላከያ
 7. ምንተስኖት እንድሪያስ  ….. ከሐዋሳ ከተማ  
አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here