በዝግጅት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በኢትዮጵያ  1 ኛ ሊግ እየተሳተፈ ከሚገኘው ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ጋር ሁለተኛውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ዛሬ 03/08/2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታዲየም በማድረግ  የመጀመሪያውን አጋማሽ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ለእረፍት ከተለያዩ በኃላ ከእረፍት መልስ ሁለቱም ቡድኖች አነድ አነድ ጎል አስቆጥረው ባጠቃላይ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት  አሸንፏል፡፡

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here