አሰልጣኝ ሰላም ዘራይ የፊታችን ረቡዕ ከኡጋንዳ ብሄራዊ ቡድን ጋር ላለባት ጨዋታ ለ30 ተጫዋቾች ጥሪ በማደረግ በልምምድ መቆየቷ ይታወቃል፡፡ ትላንት ምሽት የመጨረሻ ተጫዋቾችን መለያ ልምምድ ካሰራች በኋላ 5 ተጫዋቾችን በመቀነስ 25 ተጫዋቾችን ዛሬ ይፋ አድርጋለች፡፡

ከቡድኑ የተቀነሱ ተጫዋቾች

ግብ ጠባቂ

1. ምህረት ተሰማ ——— ጌዲዮ ዲላ እግር ኳስ ቡድን

ተከላካይ

2. ትዕግስት ሐይሌ——— ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ

መሃል ሜዳ ተጫዋች

3. ትዕግስት ያደታ———— ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ

አጥቂዎች

4. ዮርዳኖስ ምዑዝ———– መቐለ 70 እንድርታ እግር ኳስ ቡድን

5. ረሂማ ዘርጋው————- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ (በጉዳት)

የኢትዮጵያ ሴቶች ኦሎምፒክ ቡድን የተመረጡ 25 ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው፡፡

ግብ ጠባቂ

1. አባይነሽ ኤርቄሎ——– ሐዋሳ ከተማ እግር ኳስ ቡድን

2. ታሪኳ በርገና———– ጥረት ኮርፖሬት እግር ኳስ ቡድን

3. ማርታ በቀለ———– መከላከያ ስፖርት ክለብ

ተከላካዮች

4. መስከረም ኮንካ——— አዳማ ከተማ እግር ኳስ ቡድን

5. መሰሉ አበራ ———– መከላከያ ስፖርት ክለብ

6. ገነሜ ወርቁ————- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ

7. ታሪኳ ዴቢሶ ———– ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ

8. አሰቤ ሞይሶ————- ጥረት ኮርፖሬት እግር ኳስ ቡድን

9. ብዙአየሁ ታደሰ ——— ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ

10. ናርዶስ ዘውዴ———— አዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

11. ነጻነት ጸጋዬ—————- አዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

12. እጸገነት ብዙነህ———— አዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ            

13. አለምነሽ ገረመው———–ኢትዮ ኤሌክተሪክ ስፖርት ክለብ

መሃል ሜዳ ተጫዋች

14.  እመቤት አዲሱ ———- መከላከያ ስፖርት ክለብ

15. ህይወት ደንጌሶ ———— ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ

16. ብርሃነ ሀ/ስላሴ————-  ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ

17. ሰናይት ቦጋለ—————- አዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

18. አረጋሽ ካልሳ————— መከላከያ ስፖርት ክለብ

19. ብረቱካን ገ/ክርስቶስ———- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ

አጥቂዎች

20. ሰረካዲስ ጉታ ———– አዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

21. ምርቃት ፈለቀ———– ሐዋሳ ከተማ  እግር ኳስ ክለብ

22. ሲናፍ ዋቆማ————– አዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

23. ሄለን እሸቱ ————— መከላከያ ስፖርት ክለብ

24. ሎዛ አበራ————— አዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

25. ምስር ኢብራሂም———– ጥረት ኮርፖሬት ስፖርት ክለብ

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here