የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በስመ ጥሩው የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እግር ኳስ ተጨዋች በአሠግድ ተስፋዬ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን በድጋሚ ይገልፃል፡፡የቀብር ሥነ ስርዓነገ ግንቦት 28 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት በሳሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ቤተሰቦ አድናቂዎእና የስፖርት ቤተሰቦች በተገበት ይፈፀማል፡፡

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here