የ2ኛ ዙር የኘሪሚየር ሊግ ወንዶች ጨዋታ ማስተካከያ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የሚስተናገድ መሆኑን የሊግ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡

የጨ.ቁ ተጋጣሚዎች በፊት የነበረው አሁን የተቀየረው
ቀን ሰዓት ሜዳ ቀን ሰዓት ሜዳ
209 መከላከያ ድሬዳዋ ሚያዚያ 28 9፡00 አ/አ ስታዲየም ሚያዚያ 28 8፡30 አ/አ ስታዲየም
210 ደደቢት ፋሲል ከተማ ሚያዚያ 29 9፡00 አ/አ ስታዲየም ሚያዚያ 29 8፡30 አ/አ ስታዲየም
212 ኢትዮ ንግድ ባንክ ሲዳማ ቡና ሚያዚያ 28 11፡30 አ/አ ስታዲየም ሚያዚያ 28 10፡30 አ/አ ስታዲየም
213 አዲስ አበባ ከተማ ወላይታ ድቻ ሚያዚያ 30 11፡30 አ/አ ስታዲየም ሚያዚያ 30 10፡30 አ/አ ስታዲየም
214 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡና ሚያዚያ 29 11፡30 አ/አ ስታዲየም ሚያዚያ 29 10፡30 አ/አ ስታዲየም
አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here