በ2011 ዓ.ም የ1 ዲቪዚዮን ሴቶች ኘሪሚየር ሊግ በ2ኛው ዙር የሚካሄዱትን ጨዋታዎች የሊግ ኮሚቴ በአደረገው ማስተካከያ መሠረት ከዚህ በታች በተገለፀው መልኩ የሚስተናገድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የጨ.ቁ ሳምንት ተጋጣሚዎች በፊትየነበረው አሁን የተስተካከለው ቦታ
ቀን እለት ሰዓት ቀን እለት ሰዓት
91 16 መከላከያ ከ አዲስ አበባ ከተማ 10/7/11 ማክሰኞ 11፡00 6/7/11 ዓርብ 11፡00 አዲስ አበባ ስታዲየም
92 ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ 10/7/11 ማክሰኞ 9፡00 6/7/11 ዓርብ 9፡00 ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም
93 አዳማ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 10/7/11 ማክሰኞ 9፡00 5/7/11 ሐሙስ 9፡00 አዳማ አበበ በቂላ ስታዲየም
94 ጥሩነሽ ዲባባ ከ ጌዲኦ ዲላ 10/7/11 ማክሰኞ 9፡00 6/7/11 ዓርብ 9፡00 ጥሩነሽ ዲባባ ማሠልጠኛ
95 ጥረት ኮርፖሬት ከ ድሬደዋ ከተማ 10/7/11 ማክሰኞ 9፡00 6/7/11 ዓርብ 9፡00 ባህርዳር ስታዲየም
96 ኢትዮጵያ ን/ባንክ ከ አርባምንጭ 10/7/11 ማክሰኞ 9፡00 6/7/11 ዓርብ 9፡00 አ/አበባ ስታዲየም
97 17 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ መከላከያ 6/7/11 አርብ 9፡00 10/7/11 ማክሰኞ 9፡00 አ/አበባ ስታዲየም
98 አርባምንጭ ከተማ ከ ጥረት ኮርፖሬት 8/7/11 እሁድ 10፡00 11/7/11 ረቡዕ 10፡00 አርባምንጭ ስታዲየም
99 ድሬደዋ ከተማ ከ ጥሩነሽ ዲባባ 8/7/11 እሁድ 10፡00 10/7/11 ማክሰኞ 10፡00 ድሬደዋ ስታዲየም
100 ጌዲኦ ዲላ ከ አዳማ ከተማ 8/7/11 እሁድ 9፡00 10/7/11 ማክሰኞ 9፡00 ዲላ ስታዲየም
101 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዋሳ ከተማ 7/7/11 ቅዳሜ 10፡00 10/7/11 ማክሰኞ 10፡00 አ/አበባ ስታዲየም
102 ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ከ አዲስ አበባ 6/7/11 ዓርብ 11፡00 11/7/11 ረቡዕ 11፡00 አ/አበባ  ስታዲየም

 

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here