የሴቶች 1ኛ እና 2ኛ ዲቪዚዮን ጨዋታዎች ላይ የፕሮግራም ማሻሻያ ተደረገ፡፡

በፊት የነበረ

መከላከያ  ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ—–  27/8/11—–እሁድ——-8፡00ሰዓት አዲስ አበባ ስታዲየም

ሀዋሳ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ—–  26/8/11 —–ቅዳሜ——-9፡00ሰዓት  ሀዋሳ አርቴፊሻል ተርፍ ስታዲየም

ድሬደዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ—–  11/9/11—–እሁድ——-9፡00ሰዓት ድሬዳዋ ስታዲየም

አዲሰ አበባ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ—–  24/9/11—–ቅዳሜ——-10፡00ሰዓት አዲሰ አበባ ስታዲየም

አሁን የተስተካከለ

መከላከያ  ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ—–  26/8/11—–ቅዳሜ——-8፡00ሰዓት አዲስ አበባ ስታዲየም

ሀዋሳ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ—–26/8/11 —–ቅዳሜ——-4፡00ሰዓት ሀዋሳ አርቴፊሻል ተርፍ ስታዲየም

ድሬደዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ—–  10/9/11—–ቅዳሜ——-9፡00ሰዓት ድሬዳዋ ስታዲየም

አዲሰ አበባ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ—–  24/9/11—–ቅዳሜ——-8፡00ሰዓት አዲሰ አበባ ስታዲየም

በፊት የነበረ

ቂርቆስ ክ/ከተማ ከ አቃቂ ክ/ከተማ—–26/8/11—-ቅዳሜ——–9፡00—– አዲስ አበባ ስታዲየም

ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ ከ ፋሲል ከተማ—-26/8/11—-ቅዳሜ——-10፡00—–አዲስ አበባ ስታዲየም

አቃቂ ክ/ከተማ ከ መቀሌ ከተማ———24/8/11—–ቅዳሜ——-11፡00——-አዲስ አበባ ስታዲየም

አሁን የተስተካከለ

ቂርቆስ ክ/ከተማ ከ አቃቂ ክ/ከተማ—–29/8/11—-ማክሰኞ——–11፡00—– አዲስ አበባ ስታዲየም

ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ ከ ፋሲል ከተማ—-29/8/11—-ማክሰኞ——-11፡00—–አዲስ አበባ ስታዲየም

አቃቂ ክ/ከተማ ከ መቀሌ ከተማ———24/8/11—–ቅዳሜ——-4፡00——-አዲስ አበባ ስታዲየም

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here