በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን /ካፍ/ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የሴቶች የካፍ“ሲ” ላይሰንስ ሥልጠና በኦሮሚያ ክልል በአምቦ ጐል ኘሮጀክት እግር ኳስ አካዳሚ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ስልጠናው በመጪው ረብዕ ሐምሌ 5 ቀን 2009 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here