ዜና

የE-Ticketing Solution Project የውል ስምምነት ሰነድ ተፈረመ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለረጅም አመታት የነበረውን የረጃጅም የስታዲዮም ሰለፎችን የሚያስቀርበት፣ የሚጭበረበሩ ትኬቶች የሚያጠፋበት ለሁሉም የእግር ኳስ አፍቃሪ እኩል እድል ሊፈጥር በሚችል ሁኔታ በዘመናዊ መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ ከክፍያ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂ ጋር የውል ስምምነት አደረገ፡፡ ይህ ስምምነት ከ2010 ዓ.ም የውድድር ዘመን...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች 2ኛ ዲቪዚዮን ሴቶች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች 2ኛ ዲቪዚዮን ሴቶች የ2010 ዓ/ም የ2ኛ ዙር የእግር ኳስ ውድድር ፕሮግራም

የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እንኳን ለ2010ዓ.ም የውድድር ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ ከሚያወዳድራቸው ውድድሮች መካከል የወንዶች እና ሴቶች ኘሪሚየር ሊግ የ2009 ዓ.ም የ2ኛ ዙር የውድድር አፈፃፀም ግምገማ እና የ2010 ዓ.ም የውድድር ደንብ መፅደቅ እንዲሁም የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት መስከረም 15 እና 16...

የፊፋ ኢንስትራክተርነት ስልጠና በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማህበራት ፌዴሬሽን (ፊፋ) ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “ከፍተኛ የፊፋ ዳኝነት ኢንስትራክተሮች” ስልጠና በአዲስ አበባ በመሰጠት ላይ ነው፡፡ ነሐሴ 29/2009 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል በተጀመረው የስድስት ቀናት ሥልጠና ዋና ዓላማ ለዓለም አቀፍ እግር ኳስ ውድድሮች ብቃት ያላቸውን...

በሞሮኮ የሚካሄደው የአሠልጣኞች ሥልጠና ዛሬ ይጀምራል

የሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የከፍተኛ እግር ኳስ አሠልጣኞች ሥልጠና ራባት በሚገኘው የሞሮኮ ፌዴሬሽን ዘመናዊ የእግር ኳስ አካዳሚ ይካሄዳል፡፡ ከነሐሴ 29/2009 ዓ.ም እስከ መስከረም 7/2010 ዓ.ም ለ14 ቀናት የሚካሄደው ስልጠና ለኢትዮጵያውያን ብቻ የተዘጋጀ ሲሆን ከኢትዮጵያ...

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ዝግጅቱን በሃዋሳ ከተማ ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በፈረንሳይ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅቱን ቀጥሏል፡፡ በአሰልጣኝ ቴዎድሮስ ደስታ እየተመራ ከተለያዩ ክለቦች በተመረጡ 26 ተጨዋቾች ዝግጅቱን በሀዋሳ ከተማ እያካሄደ ይገኛል፡፡ በብሔራዊ ቡድኑ ምክትል አሠልጣኝነት ወ/ሮ ሰርክአዲስ እውነቱ ከጥረት...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች

የ2011 ዓ.ም የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ በደማቅ ስፖርታዊ ጨዋነት ሥነ-ስርዓት በሃዋሳ ከተማ...

የኢትዮጵያ የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ ጥቅምት 17 ቀን 2011 ዓ.ም እንዲካሄድ በወጣው መርሃ ግብር መሠረት በክልል ከተማ መጀመሩን አስመልክቶ የመጀመሪያው ጨዋታ በሐዋሳ ከተማ በሲዳማ ቡና...