ዜና

የአሠግድ ተስፋዬ የቀብር ሥነ ሥርዓት

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በስመ ጥሩው የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እግር ኳስ ተጨዋች በአሠግድ ተስፋዬ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን በድጋሚ ይገልፃል፡፡የቀብር ሥነ ስርዓቱ ነገ ግንቦት 28 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት በሳሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ቤተሰቦቹ፣ አድናቂዎቹ እና...

የሀዘን መግለጫ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በስመ ጥሩው የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እግር ኳስ ተጨዋች በአሠግድ ተስፋዬ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል፡፡ አሰግድ ተስፋዬ በመልካም ስነ-ምግባሩና በልዮ ችሎታው የአገራችንን እግር ኳስ አፍቃሪዎች የማረከ፣ ሀገራችንን በክብር ያስጠራና ለወጣት ተጫዋቾች ምሳሌ በመሆን...

የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔዎች

·        ግንቦት 20 ቀን 2009 ዓ.ም በ10፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከተማ እግር ኳስ ክለብ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛው ዙር ተስተካካይ የእግር ኳስ ጨዋታቸውን ባደረጉበት እለት የቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድን ተጫዋች የሆነው ተጫዋች አዳነ ግርማ በእለቱ...

የሴቶች ካፍ “ሲ” ላይሰንስ ሥልጠና ለመጀመሪያ ጊዜ ይሰጣል

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን /ካፍ/ የተዘጋጀው የሴቶች የካፍ “ሲ” ላይሰንስ ሥልጠና በኦሮሚያ ክልል በአምቦ ከተማ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል፡፡ ከሴኔ 21 እስከ ሐምሌ 5 ቀን 2009 ዓ.ም ድረስ የሚሰጠው የሴቶች ካፍ “ሲ” ላይሰንስ አሠልጣኞች ሥልጠና በዓይነቱ...

ከ20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ማጠቃለያ ኘሮግራም

የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ  ከ20 ዓመት በታች የወጣቶች ኘሪሚየር ሊግ ክለቦች የጥሎ ማለፍ  ውድድር ማጠቃለያ ኘሮግራም  በአዳማ ከተማ እና በሃዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ መካከል ሰኔ 11 ቀን 2009 ዓ.ም በ9፡00 ሰዓት በአዳማ ከተማ የሚከናወን መሆኑን የሊግ ኮሚቴ አስታውቋል፡

ጅቡቲ 1 – 5 ኢትዮጵያ

በ2018ቱ የአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮና (ቻን) ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ከሜዳው ውጪ የጅቡቲ አቻው ጋር የተጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጌታነህ ከበደ 4 ግቦች እና በሙሉዓለም መስፍን ተጨማሪ ግብ ታግዞ 5-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የከፍተኛ ሊግ ኮሚቴ ውሳኔ

ሐምሌ 03 ቀን 2009 ዓ.ም በ9፡00 ሰዓት ሆሳዕና ላይ ሀድያ ሆሳዕና ከ ሀላባ ከተማ የከፍተኛ ሊግ የሁለተኛውን ዙር 30ኛ ጨዋታ ባደረጉበት ዕለት ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት የሀላባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን አምበል የሆነው ቁጥር 95 ትዕግስቱ አበራ የመታወቂያ ቁጥር 1059...

የካፍ ኘሬዚዳንት በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ያደርጋሉ

የአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር (CAF) ኘሬዚዳንት ሚ/ር አማድ አማድ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ሐምሌ 30 ቀን 2009 ዓ.ም ምሽት አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ ከካፍ ኘሬዚዳንት ጋር እሁድ ምሽት 3፡00 ሰዓት አዲስ አበባ እንደሚገቡ የሚጠበቁት የካፍ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሚ/ር ሱሌይማን ሀሰን...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች

እሁድ ጥቅምት 18 ቀን 2011

አዳማ ከተማ 0-2 ጅማ አባ ጅፋር ሀዋሳ ከተማ 3-0 ወልዋሎ ዓ.ዩ. መቀሌ ከተማ 2-0 ደደቢት ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ድሬዳዋ ከተማ

እሁድ ጥቅምት 25 ቀን 2011