መነሻ ገጽ ውድድሮች

ውድድሮች

የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት የውድድር ፕሮግራም

  የጨ.ቁ ሳምንት ተጋጣሚዎች ቀን እለት ሰዓት ቦታ 233 30 ድሬደዋ ከተማ ከ ጅማ አባቡና ሰኔ 17 ቅዳሜ 9፡00 ድሬደዋ 234 ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሰኔ 17 ቅዳሜ 9፡00 ሀዋሳ 235 ወልዲያ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ ሰኔ 17 ቅዳሜ 9፡00 ወልዲያ 236 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰኔ 17 ቅዳሜ 9፡00 አ/አ ስታዲየም 237 ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ ሰኔ 17 ቅዳሜ 9፡00 ሰበታ 238 ወላይታ ድቻ ከ ደደቢት ሰኔ 17 ቅዳሜ 9፡00 ወላይታ 239 ሲዳማ ቡና ከ መከላከያ ሰኔ 17 ቅዳሜ 9፡00 ይርጋለም 240 አዳማ ከተማ ከ...

ከ20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ማጠቃለያ ኘሮግራም

የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ  ከ20 ዓመት በታች የወጣቶች ኘሪሚየር ሊግ ክለቦች የጥሎ ማለፍ  ውድድር ማጠቃለያ ኘሮግራም  በአዳማ ከተማ እና በሃዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ መካከል ሰኔ 11 ቀን 2009 ዓ.ም በ9፡00 ሰዓት በአዳማ ከተማ የሚከናወን መሆኑን የሊግ ኮሚቴ አስታውቋል፡

ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ሆነ

የኢትዮጵያ 17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተደረገ የፍጻሜ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ሀዋሳ ከተማ  ቅዱስ ጊዮርጊስን በመለያ ምቶች በመርታት የዋንጫ ባለቤት ሆኗል፡፡ የኢትየጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት 08:30 ላይ የተጀመረው የሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ የመጀመርያ አጋማሽ ረጃጅም ኳሶች...

ደደቢት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን ለ3ኛ ጊዜ አነሳ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ እጅግ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሁለቱ ሀያላን ፍልሚያ በደደቢት የበላይነት ተጠናቆ ለተከታታይ አመታት የሊጉ አሸናፊ ሆነዋል፡፡ ሰማያዊዎቹ 3ኛ ዋንጫቸውን በማንሳትም የዋንጫ ብዛታቸውን ከንግድ ባንክ ጋር አስተካከለዋል፡፡

28ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ወንዶች ኘሪሚየር ሊግ የኘሮግራም ማስተካከያ

የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ ወንዶች ኘሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር 28ኛው ሳምንት ውድድሮች በተመሳሳይ ሰዓት ማጫወት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የሚካሄድ መሆኑን በተጨማሪም  የ29ኛውን እና የ30ኛውን ሳምንት የውድድር ኘሮግራም በቀጣይ የሚያሳውቅ መሆኑን የሊግ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡  ተ.ቁ ሳምንት ተጋጣሚዎች ቀን እለት ሰዓት ቦታ 217 28 ድሬደዋ ከተማ ከ ሀዋሳ...

የ2009 ዓ.ም የኮኮቦች ሽልማት ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማካሄድ ተወሰነ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ ዲቪዚዮኖች ውድድሮችን እያካሄደ ሲሆን በ2009 ዓ.ም ቀደም ሲል ከነበሩት ውድድሮች ቁጥራቸውን በመጨመር የስድስት ሊጐች ውድድሮች በማደራጀትና ሂደቶቻቸው ደረጃቸውን በጠበቀ መልኩ እንዲከናወኑ የበኩሉን አስተዋጽኦ በማድረጉ በበጀት ዓመቱ እየተካሄዱ የሚገኙት ውድድሮች በመጠናቀቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ በእነዚህ...

የኘሪሚየር ሊግ ወንዶች ጨዋታ ማስተካከያ

የ2ኛ ዙር የኘሪሚየር ሊግ ወንዶች ጨዋታ ማስተካከያ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የሚስተናገድ መሆኑን የሊግ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ የጨ.ቁ ተጋጣሚዎች በፊት የነበረው አሁን የተቀየረው ቀን ሰዓት ሜዳ ቀን ሰዓት ሜዳ 209 መከላከያ ከ ድሬዳዋ ሚያዚያ 28 9፡00 አ/አ ስታዲየም ሚያዚያ 28 8፡30 አ/አ ስታዲየም 210 ደደቢት ከ ፋሲል ከተማ ሚያዚያ 29 9፡00 አ/አ ስታዲየም ሚያዚያ 29 8፡30 አ/አ ስታዲየም 212 ኢትዮ ንግድ ባንክ ከ ሲዳማ...

የ2ኛ ዙር የኢትዮጵያ 1ኛ ሊግ እግር ኳስ ጨዋታ 4ኛ ሳምንት ውጤት መግለጫ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2009 ዓ.ም የ2ኛ ዙር የኢትዮጵያ 1ኛ ሊግ እግር ኳስ ጨዋታ 4ኛ ሳምንት  ውጤት መግለጫ   ተ.ቁ ክለብ ውጤት ቀን 1 ሐረር አባድር ከ መተሀራ ስኳር 2 - 1 15/08/09 2 ዱከም ከተማ ከ ካሊ ጅግጅጋ 5 - 0 15/08/09 3 ወንጂ ስኳር ከ ቢሸፍቱ ከተማ 1 - 1 15/08/09...

በሀድያ ሆሳዕና እና ሻሸመኔ ከተማ ቡድኖች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ

መጋቢት 29/2009 በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ17ኛ ሳምንት ውድድር ሀድያ ሆሳዕና ከሻሸመኔ ከተማ ሆሳዕና ላይ ጨዋታቸውን ባካሄዱበት ወቅት የተፈጠረውን ከስፖርታዊ ጨዋነት የወጣ ሁከትና ብጥብጥ በማጣራት የዲሲኘሊን ኮሚቴ በክለቦች እና በተጫዋቾች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ በእዚሁ መሠረት የሀድያ ሆሳዕና እና የሻሸመኔ ከተማ...

የኘሪሚየር ሊግ ወንዶች የጨዋታ ኘሮግራም ማስተካከያ

የ2ኛ ዙር የኘሪሚየር ሊግ ወንዶች ጨዋታ ማስተካከያ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የሚስተናገድ መሆኑን የሊግ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ የጨ.ቁ ተጋጣሚዎች በፊት የነበረው አሁን የተቀየረው ቀን ሰዓት ሜዳ ቀን ሰዓት ሜዳ 186 ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልዲያ ከተማ ሚያዚያ 12 11፡30 አ/አ ስታዲየም ሚያዚያ 12 10፡30 አ/አ ስታዲየም 192 ደደቢት ከ አርባምንጭ ከተማ ሚያዚያ 11 11፡30 አ/አ ስታዲየም ሚያዚያ 11 10፡30 አ/አ ስታዲየም 191 መከላከያ ከ ኢትዮ...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች

የ2011 ዓ.ም የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ በደማቅ ስፖርታዊ ጨዋነት ሥነ-ስርዓት በሃዋሳ ከተማ...

የኢትዮጵያ የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ ጥቅምት 17 ቀን 2011 ዓ.ም እንዲካሄድ በወጣው መርሃ ግብር መሠረት በክልል ከተማ መጀመሩን አስመልክቶ የመጀመሪያው ጨዋታ በሐዋሳ ከተማ በሲዳማ ቡና...