መነሻ ገጽ ውድድሮች ፕሪሚየር ሊግ

ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር የሚያካሂዱት የሶሰተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጫዋታ በወጣው...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ እግር ኳስ ውድድር ተሳታፊነቱን እንዲያረጋግጥ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ክለቡ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተሳታፊነቱን እንደሚየያሳውቅ ባረጋጋጠው መሰረት ነገ ህዳር 18 ቀን 2009 ዓ.ም ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ከአዲስ...

የሐዘን መግለጫ

በኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ የሃዋሳ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋች የሆነው እና በኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች የኦሎምፒክ እንዲሁም ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች ቡድን ተመርጦ ለአገሩ የበኩሉን አስተዋጽኦ ያበረከተው ተጫዋች ክብረ ዓብ ዳዊት እና ሁለት ሕፃናት ልጀቹ በድንገተኛ አደጋ ምክንያት ህይወታቸው...

የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

22ኛ ሳምንት ቅዳሜ መጋቢት 30 ቀን 2009 ደደቢት 3-0 አዲስ አበባ ከተማ ወላይታ ድቻ 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከተማ 2-1 ጅማ አባ ቡና ሲዳማ ቡና 2-1 ወልድያ አዳማ ከተማ 2-2 ሀዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድሬዳዋ ከተማ 3-1 ኢትዮጵያ ቡና መከላከያ 0-3 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ አዲስ አበባ ከተማ ጨዋታ ቀን ሰዓትና ሜዳ ለውጥ

በ20ኛው ሳምንት የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ ውድድር በወጣው ኘሮግራም ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ አዲስ አበባ ከተማ በመጋቢት 17 ቀን 2009 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንዲካሄድ መውጣቱ ይታወቃል፡፡ ይሁንና ኘሮግራሙን መቀየር አስፈላጊ በመሆኑ ቅዳሜ መጋቢት በ16 ቀን 2009 ዓ.ም በ10፡00 ሰዓት...

የኘሪሚየር ሊግ ወንዶች የጨዋታ ኘሮግራም ማስተካከያ

የ2ኛ ዙር የኘሪሚየር ሊግ ወንዶች ጨዋታ ማስተካከያ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የሚስተናገድ መሆኑን የሊግ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ የጨ.ቁ ተጋጣሚዎች በፊት የነበረው አሁን የተቀየረው ቀን ሰዓት ሜዳ ቀን ሰዓት ሜዳ 186 ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልዲያ ከተማ ሚያዚያ 12 11፡30 አ/አ ስታዲየም ሚያዚያ 12 10፡30 አ/አ ስታዲየም 192 ደደቢት ከ አርባምንጭ ከተማ ሚያዚያ 11 11፡30 አ/አ ስታዲየም ሚያዚያ 11 10፡30 አ/አ ስታዲየም 191 መከላከያ ከ ኢትዮ...
Hawassa Ketema

ሀዋሳ ከተማ ከ ሱዳን ከ23 አመት ጋር ዛሬ ይጫወታል

ሀዋሳ ከተማ ከሱዳን ከ23 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጋር ዛሬ 10:00 ላይ በአዲስ አበባ ስቴዲዮም የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል። የወዳጅነት ጨዋታ የግብዣ ጥያቄውን ያቀረበው የሱዳን ብሔራዊ ቡድን ሲሆን ሀዋሳ ከተማ ወደ ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ከመግባቱ በፊት ራሱን ለመመልከት...

እሁድ ጥቅምት 18 ቀን 2011

አዳማ ከተማ 0-2 ጅማ አባ ጅፋር ሀዋሳ ከተማ 3-0 ወልዋሎ ዓ.ዩ. መቀሌ ከተማ 2-0 ደደቢት ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ድሬዳዋ ከተማ

የ2009ዓ.ም የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር የእግር ኳስ ውድድር ፕሮግራም

የካቲት 2009ዓ.ም የጨ/ቁጥር ሳምንት ተጋጣሚዎች የውድድር ቀን ዕለት ሰዓት የመወዳደሪያ ቦታ 121 16 ድሬደዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ የካቲት 19 እሁድ 10፡00 ድሬደዋ 122 ፋሲል ከተማ ከ ሲዳማ ቡና የካቲት 19 እሁድ 9፡00 ጎንደር 123 መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ የካቲት 19 እሁድ 11፡30 አ/አበባ ስታዲየም 124 ደደቢት ከ ኢትዮጵያ ቡና የካቲት 19 እሁድ 9፡00 አ/አበባ ስታዲየም 125 አርባምንጭ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የካቲት 19 እሁድ 9፡00 አርባምንጭ 126 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ወልዲያ ከተማ የካቲት 18 ቅዳሜ 9፡00 አ/አበባ ስታዲየም 127 አዲስ አበባ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ የካቲት 19 እሁድ 10፡00 አበበ ቢቂላ ስታዲየም 128 ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ከ ጅማ አባቡና የካቲት 18 ቅዳሜ 11፡30 አ/አበባ ስታዲየም 129 17 ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ከ ድሬደዋ...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች

የ2011 ዓ.ም የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ በደማቅ ስፖርታዊ ጨዋነት ሥነ-ስርዓት በሃዋሳ ከተማ...

የኢትዮጵያ የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ ጥቅምት 17 ቀን 2011 ዓ.ም እንዲካሄድ በወጣው መርሃ ግብር መሠረት በክልል ከተማ መጀመሩን አስመልክቶ የመጀመሪያው ጨዋታ በሐዋሳ ከተማ በሲዳማ ቡና...