መነሻ ገጽ ውድድሮች የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ

የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ

የኘሮግራም ለውጥ ስለማሳወቅ

በኢትዮጵያ የ2011 ዓ.ም የ1ኛ ዙር የ9ኛ ሳምንት የሴቶች 1ኛ ዲቪዚዮን የኘሪሚየር ሊግ ውድድር ጌዲኦ ዲላ ከ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እግር ኳስ ክለብ በ12/05/2011 ዓ.ም በዲላ ስታዲየም እንዲካሄድ ኘሮግራም የወጣለት ጨዋታ የዲላ ስታዲየም ለጥምቀት በዓል ከጥር 12 እስከ 13/2011 ድረስ የተያዘ በመሆኑ ምክንያት ጨዋታው በ14/05/2011 ዓ.ም በ9፡00...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች 2ኛ ዲቪዚዮን ሴቶች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች 2ኛ ዲቪዚዮን ሴቶች የ2010 ዓ/ም የ2ኛ ዙር የእግር ኳስ ውድድር ፕሮግራም

የሴቶች ኘሪሚየር ሊግ የኘሮግራሞች ለውጥ

የሴቶች ኘሪሚየር ሊግ የኘሮግራሞች ለውጥ የሴቶች ኘሪሚየር ሊግ የጩ.ቁ ተጋጣሚዎች በፊት የነበረው አሁን የተቀየረው ቀን ሰዓት ሜዳ ቀን ሰዓት ሜዳ 23 ቅ/ማ/ዩኒቨርሲቲ ከ ሲዳማ ቡና 15/7/09 10፡00 አ/አ ስታዲየም 15/07/09 5፡00 አ/አ ስታዲየም  

የ2009ዓ.ም ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የምድብ 2 2ኛ ዙር የእግር ኳስ ውድድር ፕሮግራም

ጨ.ቁ ሳምንት ተጋጣሚዎች ቀን ዕለት ሰዓት የዉድድር ቦታ 1 1 ልደታ ክፍለ ከተማ ከ ቅ/ማርያም ዩንቨርሲቲ የካቲት 6 ሰኞ 10:00 አበበ በቂላ ስታዲየም 2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ቅዱስ ጊዩርጊስ የካቲት 7 ማክሰኞ 11:30 አዲስ አበባ ስታዲየም 3 አዲስ አበባ ከተማ ከ አርባ ምንጭ ከተማ የካቲት 7 ማክሰኞ 9:00 አዲስ አበባ ስታዲየም 4 አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከ ጌዲኦ-ዲላ የካቲት 7 ማክሰኞ 8:00 አበበ በቂላ ስታዲየም 5 ሐዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና የካቲት 5 ዕሁድ 9:00 ሐዋሳ 6 2 ሐዋሳ ከተማ ከ ልደታ ክፍለ ከተማ የካቲት 11 ቅዳሜ 9:00 ሐዋሳ 7 ሲዳማ ቡና ከ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የካቲት 12 ዕሁድ 9:00 ይርጋለም 8 ጌዲኦ-ዲላ ከ አዲስ አበባ ከተማ የካቲት 12 ዕሁድ 9:00 ዲላ 9 አርባ ምንጭ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የካቲት 12 ዕሁድ 9:00 አርባ ምንጭ 10 ቅዱስ...

የ2009ዓ.ም ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የምድብ 1 2ኛ ዙር የእግር ኳስ ውድድር ፕሮግራም

ተጋጣሚዎች ቀን ዕለት ሰዓት የዉድድር ቦታ ደደቢት ከ ኢትዮጵያ ቡና የካቲት 6 ሰኞ 11:30 አዲስ አበባ ስታዲየም ኢትዮ. ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ከ ጥረት የካቲት 6 ሰኞ 9:00 አዲስ አበባ ስታዲየም ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ ከ አዳማ ከተማ የካቲት 6 ሰኞ 8:00 አበበ በቂላ ስታዲየም ቦሌ ክፍለ ከተማ ከ መከላከያ የካቲት 8 ዕረቡ 11:30 አዲስ አበባ ስታዲየም ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ከ ድሬዳዋ ከተማ የካቲት 7 ማክሰኞ 10:00 አበበ በቂላ ስታዲየም ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ከ ደደቢት የካቲት 13 ሰኞ 9:00 አዲስ አበባ ስታዲየም ድሬዳዋ ከተማ ከ ቦሌ ክፍለ ከተማ የካቲት 12 ዕሁድ 10:00 ድሬዳዋ መከላከያ ከ ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ የካቲት 13 ሰኞ 11:30 አዲስ አበባ ስታዲየም አዳማ ከተማ ከ ኢትዮ. ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የካቲት 11 ቅዳሜ 9:00 አዳማ ጥረት ከ ኢትዮጵያ ቡና የካቲት 11 ቅዳሜ 9:00 ባህር ዳር ደደቢት ከ ጥረት የካቲት 27 ሰኞ 8:00 አበበ...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች

የ2011 ዓ.ም የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ በደማቅ ስፖርታዊ ጨዋነት ሥነ-ስርዓት በሃዋሳ ከተማ...

የኢትዮጵያ የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ ጥቅምት 17 ቀን 2011 ዓ.ም እንዲካሄድ በወጣው መርሃ ግብር መሠረት በክልል ከተማ መጀመሩን አስመልክቶ የመጀመሪያው ጨዋታ በሐዋሳ ከተማ በሲዳማ ቡና...