ከፍተኛ ሊግ

ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በሁለት ምድብ ተከፍሎ የሚከናወን ነው።

የከፍተኛ ሊግ ኮሚቴ ውሳኔ

ሐምሌ 03 ቀን 2009 ዓ.ም በ9፡00 ሰዓት ሆሳዕና ላይ ሀድያ ሆሳዕና ከ ሀላባ ከተማ የከፍተኛ ሊግ የሁለተኛውን ዙር 30ኛ ጨዋታ ባደረጉበት ዕለት ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት የሀላባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን አምበል የሆነው ቁጥር 95 ትዕግስቱ አበራ የመታወቂያ ቁጥር 1059...

በሀድያ ሆሳዕና እና ሻሸመኔ ከተማ ቡድኖች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ

መጋቢት 29/2009 በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ17ኛ ሳምንት ውድድር ሀድያ ሆሳዕና ከሻሸመኔ ከተማ ሆሳዕና ላይ ጨዋታቸውን ባካሄዱበት ወቅት የተፈጠረውን ከስፖርታዊ ጨዋነት የወጣ ሁከትና ብጥብጥ በማጣራት የዲሲኘሊን ኮሚቴ በክለቦች እና በተጫዋቾች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ በእዚሁ መሠረት የሀድያ ሆሳዕና እና የሻሸመኔ ከተማ...

የ2009 ዓ.ም የከፍተኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ቀን

የ2009 ዓ.ም የከፍተኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በወጣው ኘሮግራም መሰረት ለማከናወን የድሬደዋ ከተማ የአየሩ ፀባይ በአሁኑ ወቅት ሞቃታማ በመሆኑ በተጨዋቾች ላይ ተፅዕኖ እንዳይኖር በማሰብ በ8፡00 ሰዓት ሊደረግ የነበረውን ጨዋታ ኘሮግራም ማሸጋሸግ አስፈልጓል፡፡ በዚሁ...

ሦስት ኮሚሽነሮች ለሁለት ዓመት ታገዱ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የብሔራዊ ዳኞች ቋሚ ኮሚቴ ሦስት ኮሚሽነሮችን ለሁለት ዓመታት አገደ፡፡ በኮሚቴው የታገዱት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በታዛቢነት ተመድበው በመሥራት ላይ የነበሩት ሻምበል ተክለፂዩን ወርቅዬ፣ አቶ ብርሃኑ ደምሴ እና አቶ መለሠ ባህሩ ናቸው፡፡ በሦስቱ ታዛቢዎች ላይ እገዳው...

ፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ዙር 30ኛው ሳምንት የምድብ “ለ” ጨዋታ ቀን ወደ 24/10/09 ለውጥ

እሁድ ሰኔ 18 ቀን 2009 ዓ.ም ሊካሄድ የነበረው የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ዙር 30ኛው ሳምንት የምድብ “ለ” ጨዋታ ቀን ወደ 24/10/09  ለውጥ በማድረግ ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት የሚካሄድ መሆኑን  የሊግ ኮሚቴ  አስታውቋል፡፡ ተ.ቁ ተጋጣሚዎች ቀን ዕለት ሰዓት ቦታ 1 ደቡብ ፖሊስ ከ ነቀምት ከተማ 24/10/09 ቅዳሜ 9፡00 ሀዋሳ 2 ሀድያ ሆሳዕና...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች

የ2011 ዓ.ም የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ በደማቅ ስፖርታዊ ጨዋነት ሥነ-ስርዓት በሃዋሳ ከተማ...

የኢትዮጵያ የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ ጥቅምት 17 ቀን 2011 ዓ.ም እንዲካሄድ በወጣው መርሃ ግብር መሠረት በክልል ከተማ መጀመሩን አስመልክቶ የመጀመሪያው ጨዋታ በሐዋሳ ከተማ በሲዳማ ቡና...