ዋና

ጅቡቲ 1 – 5 ኢትዮጵያ

በ2018ቱ የአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮና (ቻን) ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ከሜዳው ውጪ የጅቡቲ አቻው ጋር የተጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጌታነህ ከበደ 4 ግቦች እና በሙሉዓለም መስፍን ተጨማሪ ግብ ታግዞ 5-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

ለሴት ሰልጣኞች ብቻ ሲሰጥ የቆየው የካፍ የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ

36 ሴት ሰልጣኞች የተሳተፉበት ይህ ስልጠና በኢትዮጵያም ሆነ በምስራቅ አፍሪካ ለሴቶች ብቻ የተሰጠ ቀዳሚው ስልጠና ሲሆን አምስቱም ስልጠናውን የሰጡት ኢትዮዽያውን የካፍ ኢንስትራክተሮች መሆናቸው ልዩ አድርጎታል፡፡ ለ15 ቀን በቆየው በዚህ ስልጠና በአጠቃላይ የ C  ላይሰንስ ማንዋል ሊያሟላ የሚገባቸው ነገሮች በሙሉ የስልጠናው...

የሴቶች ካፍ “ሲ” ላይሰንስ ሥልጠና በመጪው ረብዕ በደመቀ ሁኔታ ይጠናቀቃል

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን /ካፍ/ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የሴቶች የካፍ“ሲ” ላይሰንስ ሥልጠና በኦሮሚያ ክልል በአምቦ ጐል ኘሮጀክት እግር ኳስ አካዳሚ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ስልጠናው በመጪው ረብዕ ሐምሌ 5 ቀን 2009 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡

ዋልያዎቹ ግንቦት 26, 2009 ከዩጋንዳ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋሉ

ዋልያዎቹ ግንቦት 26, 2009 ​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያው ከጋና ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ይረዳው ዘንድ በግንቦት ወር መጨረሻ ከዩጋንዳ አቻው ጋር አዲስ አበባ ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ደርጋሉ:: ከዩጋንዳ ጋር የሚደረገው የወዳጅነት ጨዋታ ቡድኑ በአዲሱ የዋልያዎቹ አሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመራ የሚያደርገው የመጀመሪያ...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች

የ2011 ዓ.ም የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ በደማቅ ስፖርታዊ ጨዋነት ሥነ-ስርዓት በሃዋሳ ከተማ...

የኢትዮጵያ የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ ጥቅምት 17 ቀን 2011 ዓ.ም እንዲካሄድ በወጣው መርሃ ግብር መሠረት በክልል ከተማ መጀመሩን አስመልክቶ የመጀመሪያው ጨዋታ በሐዋሳ ከተማ በሲዳማ ቡና...