ዋና

ፌዴሬሽኑ ያዘገየው ውሳኔ የለም

ጅማ አባቡናም ሆነ ሌሎች በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተመዝግበው የሚገኙ ክለቦች በሚወዳደሩበት ሊግ ለ2010 ዓ.ም ውድድር ዝግጅት ከነሐሴ 1/2009 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 5/2010 ዝግጅት እንዲያደርጉና እንዲመዘገቡ በቀን 24/12/09 በቁጥር 2/ኢ.አ.ፌ አ.9/143 በተፃፈ ደብዳቤ ተገልጾላቸዋል፡፡   ጅማ አባቡና “በኤሌክትሪክና በሀዋሳ ከተማ መካከል...

የE-Ticketing Solution Project የውል ስምምነት ሰነድ ተፈረመ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለረጅም አመታት የነበረውን የረጃጅም የስታዲዮም ሰለፎችን የሚያስቀርበት፣ የሚጭበረበሩ ትኬቶች የሚያጠፋበት ለሁሉም የእግር ኳስ አፍቃሪ እኩል እድል ሊፈጥር በሚችል ሁኔታ በዘመናዊ መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ ከክፍያ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂ ጋር የውል ስምምነት አደረገ፡፡ ይህ ስምምነት ከ2010 ዓ.ም የውድድር ዘመን...

የፊፋ ኢንስትራክተርነት ስልጠና በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማህበራት ፌዴሬሽን (ፊፋ) ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “ከፍተኛ የፊፋ ዳኝነት ኢንስትራክተሮች” ስልጠና በአዲስ አበባ በመሰጠት ላይ ነው፡፡ ነሐሴ 29/2009 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል በተጀመረው የስድስት ቀናት ሥልጠና ዋና ዓላማ ለዓለም አቀፍ እግር ኳስ ውድድሮች ብቃት ያላቸውን...

“ፊፋ ኮኔክት” ስልጠና በአዲስ አበባ ይካሄዳል

የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማህበራት ፌዴሬሽን (ፊፋ) ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “ፊፋ ኮኔክት” የተሰኘው ዓለም አቀፍ የመረጃ ልውውጥና የምዝገባ የአሠራር ስርዓት ሥልጠና በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ከነሐሴ 22 - 24/2009 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል በሚካሄደውና በዓይነቱ የመጀመሪያው በሆነው...

ዋልያዎቹ ለመልስ ጨዋታ ወደ ሱዳን አምርቷል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን  በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚደረገው (ቻን 2018) የመጨረሻ እና ወሳኝ የማጣሪያ ጨዋታውን ከሱዳን አቻው ጋር ያካሂዳል፡፡ ለጨዋታው አስፈላጊው ዝግጅት ሲያደርግ የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመልስ ጨዋታውን ለማድረግ ዛሬ ወደ ካርቱም በመግባት ውድድሩ ወደ ሚካሄድበት ኤሱ አቤይድ ከተማ ያመራል፡፡  

ኢትዮጵያ ከ ሱዳን ነገ 10:00 ላይ በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታድየም

በ2018 በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ለማለፍ የመጨረሻ የማጣርያ ጨዋታውን ከሱዳን ጋር ነገ 10:00 ላይ በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታድየም የሚያደርገው የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ረፋድ ላይ የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል። የነገውን ወሳኝ ጨዋታ በዳኝነት የሚመሩት አራቱም ዳኞች ከኡጋንዳ ሲሆኑ ኮሚሽነሩ...

በ8911 አጭር የፅሁፍ መልእክት የሚመርጡትን የኮከብ ኮድ ቁጥር ይላኩ

የ2009ዓ.ም የኢትዮጵያ እግር ኳስ የኮከቦች እጩ ምርጫ በልዩ ሁኔታ የተጀመረ በመሆኑ ኮከብ የሚሉትን ተጫዋች በመምረጠ እንዲሳተፉ እንጋብዛለን፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከናታኔም አድቨርታይዚንግና ኢቬንት በ8911 አጭር የፅሁፍ መልእክት የሚመርጡትን የኮድ ቁጥር ይላኩ፡፡ የ2009 ዓ.ም የኘሪሚየር ሊግ ወንድ ኮከብ ዕጩ ተጫዋቾች ቁጥር ዕጩ...

የካፍ ኘሬዚዳንት በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ያደርጋሉ

የአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር (CAF) ኘሬዚዳንት ሚ/ር አማድ አማድ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ሐምሌ 30 ቀን 2009 ዓ.ም ምሽት አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ ከካፍ ኘሬዚዳንት ጋር እሁድ ምሽት 3፡00 ሰዓት አዲስ አበባ እንደሚገቡ የሚጠበቁት የካፍ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሚ/ር ሱሌይማን ሀሰን...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች

የ2011 ዓ.ም የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ በደማቅ ስፖርታዊ ጨዋነት ሥነ-ስርዓት በሃዋሳ ከተማ...

የኢትዮጵያ የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ ጥቅምት 17 ቀን 2011 ዓ.ም እንዲካሄድ በወጣው መርሃ ግብር መሠረት በክልል ከተማ መጀመሩን አስመልክቶ የመጀመሪያው ጨዋታ በሐዋሳ ከተማ በሲዳማ ቡና...