ዋና

ኢትዮጵያ ከ ሱዳን ነገ 10:00 ላይ በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታድየም

በ2018 በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ለማለፍ የመጨረሻ የማጣርያ ጨዋታውን ከሱዳን ጋር ነገ 10:00 ላይ በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታድየም የሚያደርገው የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ረፋድ ላይ የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል። የነገውን ወሳኝ ጨዋታ በዳኝነት የሚመሩት አራቱም ዳኞች ከኡጋንዳ ሲሆኑ ኮሚሽነሩ...

እሁድ ጥቅምት 25 ቀን 2011

ስሑል ሽረ 0-0 ወላይታ ድቻ ደቡብ ፖሊስ 1-2 መከላከያ ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ ደደቢት 0-2 ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ባህር ዳር ከተማ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ይፋዊ የፊርማ ስነ-ስርአት ነገ በይፋ ይካሄዳል

ነገ መጋቢት 19/2009 ዓ.ም ከቀኑ በ10፡00 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንና በኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ መካከል ይፋዊ የፊርማ ሥነ-ስርዓት በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ይካሄዳል፡፡ የሥራ ውሉን አስመልክቶም ከጋዜጠኞች ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣል፡፡

ለሴት ሰልጣኞች ብቻ ሲሰጥ የቆየው የካፍ የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ

36 ሴት ሰልጣኞች የተሳተፉበት ይህ ስልጠና በኢትዮጵያም ሆነ በምስራቅ አፍሪካ ለሴቶች ብቻ የተሰጠ ቀዳሚው ስልጠና ሲሆን አምስቱም ስልጠናውን የሰጡት ኢትዮዽያውን የካፍ ኢንስትራክተሮች መሆናቸው ልዩ አድርጎታል፡፡ ለ15 ቀን በቆየው በዚህ ስልጠና በአጠቃላይ የ C  ላይሰንስ ማንዋል ሊያሟላ የሚገባቸው ነገሮች በሙሉ የስልጠናው...

የካፍ ዋና ፀሐፊ በአዲስ አበባ የሥራ ጉብኝት አደረጉ

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ዋና ፀሐፊ ሚ/ር ሂሻም አልማሪኒ በአዲስ አበባ የአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ህዳር 07/2009 ጠዋት አዲስ አበባ የገቡት ሚ/ር ሂሻም ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ጁኒይዲ ባሻ እና ከጊዜያዊ ዋና ፀሐፊና ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ...

ደደቢት አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌን አሰናበተ

ደደቢት እግርኳስ ክለብ ከአሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ጋር ተለያቷል፡፡ አንጋፋው አሰልጣኝ አስራት ኃይሌም ቀጣዩ የክለቡ አሰልጣኝ ሆነው እንደሚሾሙ ይጠበቃል፡፡ ደደቢት የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣን ስንብትን እስካሁን ይፋ ባያደርግም ሶከር ኢትዮጵያ ከክለቡ አካባቢ ባገኘችው መረጃ መሰረት አሰልጣኝ ዮሃንስ ከደደቢት አሰልጣንነታቸው ተነስተዋል፡፡...

የካፍ ኘሬዚዳንት ዛሬ ምሽት አዲስ አበባ ይገባሉ

የካፍ ኘሬዚዳንት ኢሳ ሀያቱ እና የካፍ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ዛሬ ምሽት በ2፡30  አዲስ አበባ  ይገባሉ፡፡ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስተር እና ሚኒስቴር ዴኤታ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኃላፊዎች ጋር በመሆን አቀባበል  ያደርግላቸዋል፡፡   የኢትዮትያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የእድሜ ተገቢነት ችግሮች በመፍታት ተተኪዎችን የማፍራቱ ጥረት ውጤት እያስገኘ ነው

በ2009 ዓ.ም ተሳታፊ ከነበሩት 27 ክለቦች ውስጥ ወደ 75 የሚጠጉ ተጫዋቾችን ለዋናው ቡድኖች ተመዘገቡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተተኪዎችን ለማፍራት እንደሚያስችል ታምኖበት ተግባራዊ ባደረጋቸው የከ17 እና ከ20 ዓመት በታች የኘሪሚየር ሊግ ውድድሮች እድሜ ተገቢነት ችግሮችን በመፍታት ተስፋ ሰጪ ውጤቶች በማስመዝገብ ላይ...

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ልምምዱን ሊጀምር ነው

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን እ.ኤ.አ በ2017 ጋቦን  ለምታስተናግደው ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ  ለመሳተፍ የሚያስችለውን ዝግጅት እንዲጀምር በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውሳኔ ተሰጥቷል፡፡ የማሊ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመንግሥት ጣልቃገብነት ምክንያት ከማንኛውም ኢንተርናሽናል ውድድሮች በካፍ በመታገዱ...

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች

እሁድ ጥቅምት 18 ቀን 2011

አዳማ ከተማ 0-2 ጅማ አባ ጅፋር ሀዋሳ ከተማ 3-0 ወልዋሎ ዓ.ዩ. መቀሌ ከተማ 2-0 ደደቢት ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ድሬዳዋ ከተማ

እሁድ ጥቅምት 25 ቀን 2011