ከአሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማሪያም ጋር የተለያየው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የተለያዩትን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን አዲሱ የቡደኑ አሰልጣኝ አድርጎ መቅፈጠሩን ዛሬ የካቲት 22/2011ዓ.ም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመገኘት ውል በማስፈረም አሳወቀ፡፡ በውላቸውም መሰረት አሰልጣኙ የ2011ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መጨረሻ ድረስ ወልዋሎን የሚያሰለጥኑ ይሆናል፤ በቆይታቸውም 90000.00 (ዘጠና ሺህ ብር) የወር ደመወዝ የሚከፈላቸው ይሆናል፡፡

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here