ስሑል ሽረ 0-0 ወላይታ ድቻ
ደቡብ ፖሊስ 1-2 መከላከያ
ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ
ደደቢት 0-2 ኢትዮጵያ ቡና
ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ባህር ዳር ከተማ
አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here