መነሻ ገጽ ኢ.እ.ፌ

ኢ.እ.ፌ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ ጀርመን የረጅም ጊዜ እግር ኳስ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ለፕሪምየር...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ ጀርመን የረጅም ጊዜ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ስልጠና ሰጠ።
Addis Ababa Stadium

የአዲስ አበባ ስታዲየም ከኢንተርናሽናል ውድድሮች አልታገደም።

የአዲስ አበባ ስታዲየም ለበርካታ ዓመታት በብቸኝነት የተለያዩ ውድድሩሮችን በከፍተኛ ጫና ከአቅሙ በላይ እያስተናገደ መቆየቱ አይዘነጋም፡፡ ይህንኑ ችግር ለመቅረፍ የተለያዩ የእድሳቶች እና የማስተካከያ ስራዎች እየተሰሩ ውድድሮችን እያካሄደ ቢገኝም በቅርቡ አገራችን ባስተናገደችው የኢትዮጵያው መከላከያ ከ ካሜሮኑ ያንጋ ስፖርት አካዳሚ ኮንፌዴሬሽን ካኘ ጨዋታ...

በእግር ኳስ አስተዳደር እና እድገት ላይ ያተኮረ አጭር የውይይት መድረክ

በእንግሊዝ ኘሪሚየር ሊግ ምስረታ ላይ ትልቅ ሚና የነበረውና በተለያዩ ክለቦች እንዲሁም በአውሮፖ የክለቦች ህብረት ውስጥ በኘሬዚዳንትነት በመምራት የታወቀው እንግሊዛዊው ዴቪድ ዲን በእግር ኳስ አስተዳደር እና እድገት ላይ ያተኮረ አጭር ውይይት በሸራተን አዲስ የላሊበላ አዳራሽ መጋቢት 8 ቀን 2009 ዓ.ም...

39ኛው የካፍ ዓመታዊ ስብሰባ ከመጋቢት 5 እስከ 7 2009 ዓ. ም. በአዲስ አበባ ሊካሄድ...

ከ ከመጋቢት 5 እስከ 7 2009 ዓ. ም. በአዲስ አበባ  የሚደረገው 39ኛው የካፍ ዓመታዊ ስብሰባ በኢትዮጵያ ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴርና በኢትዮጵያ እግር ኳስ በጋራ ትብብር የሚዘጋጅ ሲሆን ዝግጅቱን በደማቅ ሁኔታ ለማዘጋጅት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እየተደረገ ይገኛል።

አዳዲስ ዜናዎች

ተወዳጅ ዜናዎች

እሁድ ጥቅምት 18 ቀን 2011

አዳማ ከተማ 0-2 ጅማ አባ ጅፋር ሀዋሳ ከተማ 3-0 ወልዋሎ ዓ.ዩ. መቀሌ ከተማ 2-0 ደደቢት ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ድሬዳዋ ከተማ

እሁድ ጥቅምት 25 ቀን 2011