የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች የኦሊምፒክ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በመጋቢት 12 ቀን 2011 ዓ.ም ከማሊ አቻው ጋር ላለበት ጨዋታ አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ በእጩነት በመምረጥ ልምምድ ይሰሩ ከነበሩ 34 ተጫዋቾች መካከል 26 ተጫዋቾችን በመምረጥ 8 ተጫዋቾችን ወደ ክለቦቻቸው እንዲመለሱ አድርገዋል፡፡ ከነገው የሲሸልስ ጨዋታ በኋላ 3ተጫዋቾችን በመቀነስ 23ቱን ቀሪ የቡድኑ አባላት አሰልጣኙ እንደሚያሳውቁ ገልጸዋል፡፡ የተመረጡትም 26 ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው

ግብ ጠባቂዎች

ምንተስኖት አሎ (ባህርዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ)

ጆርጅ ደስታ(ኢትዮጵያ መድን እግር ኳስ ክለብ)

ተክለማርያም ሻንቆ (ሐዋሳ ከነማ እግር ኳስ ክለብ)

ተከላካዮች

ወንድሜነህ ደረጀ (ባህርዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ)

ደስታ ዮሐንስ (ሐዋሳ ከነማ እግር ኳስ ክለብ)

ደስታ ደሙ (ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እግር ኳስ ክለብ)

ኢብርሃም ሁሴን(ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እግር ኳስ ክለብ )

ጌቱ ኃ/ማርያም(ሰበታ ከነማ  እግር ኳስ ክለብ)

ሸዊት ዮሐንስ (ስሁል ሽረ እግር ኳስ ክለብ )

ሳሙኤል ተስፋዬ(ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ )

ፈቱዲን ጀማል(ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ)

ዳዊት ወርቁ (ደደቢት እግር ኳስ ክለብ)

መሃል ሜዳ ተጫዋቾች

አፈወርቅ ኃይሉ(ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እግር ኳስ ክለብ )

የአብሥራ ተስፋዬ (ደደቢት እግር ኳስ ክለብ)

አማኑኤል ዮሐንስ (ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ)

ከነዓን ማርክነህ (አዳማ ከነማ እግር ኳስ ክለብ)

ቴዎድሮስ ታፈሰ (መከላከያ እግር ኳስ ክለብ)

ሱራፌል ዳኛቸውፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ

ሀብታሙ ተከስተፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ

አጥቂዎች

እስራኤል እሸቱ (ሐዋሳ ከነማ እግር ኳስ ክለብ)

ሀብታሙ ገዛኸኝ(ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ )

አቡበከር ናስር (ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ)

በረከት ደስታ(አዳማ ከነማ እግር ኳስ ክለብ)

ፍቃዱ ዓለሙ (መከላከያ እግር ኳስ ክለብ)

እዩብ ዓለማየሁ(ወላይታ ዲቻ እግር ኳስ ክለብ)

አማኑኤል ገ/ሚካኤል (መቐለ 70 እንድርታ እግር ኳስ ክለብ)

አጋራ
Profile photo of የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here