ማዳጋስካራዊው አህመድ አህመድ አዲሱ የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት እንዲመሩ ዛሬ በጠቅላላ ጉባኤው ተመርጠዋል፡፡ አህመድ ለ28 አመታት ካፍን የመሩትን ኢሳ ሃያቱን አሸንፈው ነው በስተመጨረሻም የካፍ ፕሬዝደንት መሆን የቻሉት፡፡

ሰባት ተከታታይ ምርጫን ማሸነፍ የቻሉት ካሜሮናዊው ሃያቱ ለአህመድ እጅ ሰጥተዋል፡፡ አህመድ የ34 የካፍ አባል ፌድሬሽኖችን ድምፅ ሲያገኙ ሃያቱ 20 ድምፅን ብቻ አግኘተው ለመሸነፍ በቅተዋል፡፡

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here