በእንግሊዝ ኘሪሚየር ሊግ ምስረታ ላይ ትልቅ ሚና የነበረውና በተለያዩ ክለቦች እንዲሁም በአውሮፖ የክለቦች ህብረት ውስጥ በኘሬዚዳንትነት በመምራት የታወቀው እንግሊዛዊው ዴቪድ ዲን በእግር ኳስ አስተዳደር እና እድገት ላይ ያተኮረ አጭር ውይይት በሸራተን አዲስ የላሊበላ አዳራሽ መጋቢት 8 ቀን 2009 ዓ.ም  ከቀኑ 9፡00 ሰዓት  ጀምሮ ያካሂዳል፡፡

ሁሉም የስፖርት መገናኛ ብዙሃን ይህንን ኘሮግራም እንዲዘግቡት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here