የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የብሔራዊ ዳኞች ቋሚ ኮሚቴ ሦስት ኮሚሽነሮችን ለሁለት ዓመታት አገደ፡፡ በኮሚቴው የታገዱት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በታዛቢነት ተመድበው በመሥራት ላይ የነበሩት ሻምበል ተክለፂዩን ወርቅዬ፣ አቶ ብርሃኑ ደምሴ እና አቶ መለሠ ባህሩ ናቸው፡፡ በሦስቱ ታዛቢዎች ላይ እገዳው የተላለፈው በፈፀሙት የዲስኘሊን ግድፈት መሆኑን ለመወቅ ተችሏል፡፡

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here