ላለፊት 8 ወራት ክለብ ያልነበረው የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ና የወልድያ ከተማ ተጫዋች ምንያህል ተሾመ ዛሬ የካቲት 20/2011ዓ.ም ለድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በውሉም መሰረት ምንያህል ተሾመ ያልተጣራ ወርሃዊ ደሞዙ 135,000.00(አንድ መቶ ሰላሳ አምስት ሺህ) ብር ሲሆን ውሉም ከየካቲት 1/2011ዓ.ም እስከ ጥር 30/2012ዓ.ም ይቆያል፡፡

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here