የ2011ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግማሽ የውድድር ጊዜን ከሽሬ ጋር ያሳለፈው ሔኖክ አዱኛ፤ ከክለቡ ጋር በስምምነት መለያየቱ ይታወቃል፡፡ ከሁለተኛው ዙር ጀምሮ ለኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለመጫወት ፊርማውን ያኖረ ሲሆን፤ ውሉም ከየካቲት 1/2011ዓ.ም እሰከ ጥር 30/2012 ይቆያል፡፡ በአንድ አመት ቆይታውም ያልተጣራ 117,056.00(አንድ መቶ አስራ ሰባት ሺህ ሀምሳ ስድሰት) ብር በየወሩ ሚከፈለው ይሆናል፡፡

አጋራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1953 እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።

ምላሽ ይተው

Please enter your comment!
Please enter your name here